በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2018

በጉለሌ / ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ /ቤት 2018 . በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1. የደንብ ልብስ
  • ሎት2. አላቂ የቢሮ ዕቃ
  • ሎት 3. የህትመት ስራ
  • ሎት4. አላቂ የሕከምና እቃዎች
  • ሎት5, የትምህርት መረጃ
  • ሎት6. አላቂ የፅዳት እቃዎች
  • ሎት7 ልዩ ልዩ መሳራዎችና መፀሀፍት
  • ሎት 8. በሕንፃ ለተገጣጣምዎች እና ጥገና
  • ሎት9. ቋሚ የቢሮ እቃዎች
  • ሎት10. መስተንግዶ
  • ሎት11. የመኪና ኪራይ
  • ሎት12. ለኘላን፤ማሽነር ዕድሳት እና ጥገና የመሳሰሉትን ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

1. የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት

2. በዘርፉ የተሰማሩበት ፍቃድ በዕቃ አቅራቢነት እና አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮሚ ልማት ቢሮ የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(Tin) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ።

3. ጨረታውን ለመሳተፍ በቅድሚያ በተጠቀሱት እቃዎች የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

4. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / የአቅራቢዎች /በዘርፉ የተሰማሩበት/ ውስጥ የተመዘገቡ የሆነ።

5. ጨረታውን መወዳደር የሚችሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተረፕራይዝ እሴት የሚጨምሩ /አምራች/ ሆነው ከአደራጃቸው ተቋም በሚፅፍላቸው ደብዳቤ መሰረት ያለክፍያ መጫረት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ አለበት።

7. ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

8. ተጫራቾች በሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ሁለት (2%) አጠቃላይ ዋጋ ለሎት 1.ብር 22,700.00 ለሎት 2.ብር 18,000.00 ለሎት 3.ብር 4,125.00 ለሎት 4.ብር 2000.00 ለሎት5.ብር 4,125.00 ለሎት 6.ብር 27,000.00 ለሎት 7. ብር 2,440.5 ለሎት 8. ብር 12,125.00 ሎት 9. 12,244.00 በሎት,10 27,66.20 ለሎት11. 6000.00 ለሎት12. 2125.00 ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ .. እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀን ድረስ ከዋና ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

9. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን 10ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 1100 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ///አስ//የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል።

10. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ከመፈረማቸው በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና (የተ መንገድ ካገኘ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የዕቃዎችን 20% መቀነስ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

አድራሻ፡ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ ከላዛሪት /ቤት ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።

ለበለ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0111-11-52-84 / 0111-11-52-50 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

/ከተማ ወረዳ 7 የኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ///ቤት