በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ ቁጥር 01/2018 ማለትም ሎት 01 ቋሚ እቃ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት 03 ደንብ ልብስ ሎት 04 ትራንስፖርት ሎት 05 ህትመት፣ ሎት 06 መጽሐፍ፣ ሎት 07 መስተንግዶ ሎት 08 የፅዳት እቃዎች ሎት 09. የጓሮ አትክልት ዘር ሎት 10 የጉልበት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ 1. ለሎት 01 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 28,915 (ሃያ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ አስራ አምስት ብር ብቻ) 2. ለሎት 02 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,500 (ሰላሳ ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ) 3. ለሎት 03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 22,039 /ሃያ ሁለት ሺህ ሰላሳ ዘጠኝ ብር ብቻ/ 4. ለሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) 5. ለሎት 05 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 7,745 (ሰባት ሰባት መቶ አርባ አምስት ብር ብቻ) ለሎት 06 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 350 (ሶስት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) ለሎት 07 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,876 (ሃያ ስምንት መቶ ሰባ ስድስት ብር ብቻ) ለሎት 08 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000(ሰላሳ ብር ብቻ) ሎት 9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,000 /አንድ ብር ብቻ/ ለሎት 10. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 /አምስት ብር ብቻ /በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

በስራ ዕድል /ቤት የተደራጁ ነጋዴዎች ባመረቱበት ምርት ወይም እሴት ተጨማሪ ባደረጉበት ብቻ ልዩ ተጠቃሚን የምናስተናግድ መሆኑን እያሳወቅን፡፡ ወረዳው ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ ) በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ፋይናንስ /ቤት 7 ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ድረስ አየር ላይ ውሎ 10 ቀን ከቀኑ 1130 ታሽጎ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው መሰብሰቢያ አዳራሽ 7 ፎቅ ጨረታው ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በወረዳው ፋይናንስ /ቤት 7 ፎቅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 02 ለሎት 03 ለሎት 05 ለሎት 06 እና ለሎት 08 ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለሎት 01 ማለትም ለቋሚ እቃ በወረዳው የፍላጎት መግለጫ /እስፔክ/ መሰረት ብቻ ይሆናል።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ወይም ቲኦቲ ተካቶ ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል

7. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

8.አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡በን////ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ /ቤት ሲትራ ህንፃ ወይም ኮከቤ ኬክ ቤት 200 ገባ ብሎ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 844 8675/011 844 1161 ደውለው ይጠይቁ።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 01 ለቡና አካባቢው ፋይናንስ /ቤት