በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት ቤቶች የሚውል

  • የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤
  • የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤የግንባታ (የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፤የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤
  • የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤የህትመት ሥራ፤የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤
  • የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤የጽዳት ዕቃዎች 2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች፤ድርጅቶች እና ግለሰቦች መወዳደር ትችላላችሁ።

1. 2017 . የመንግስት ግብር የከፈለ 2018 . ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN NO. ያለው፣

2. የሥራ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤

3. የጨረታ ማስከበሪያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል፤

4. ሲፒኦ 10,000 (አስር ሺህ ) ብር ማስያዝ የሚችል፤

5. የቫት (15%) ተመዝጋቢ የሆነ፤

6. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል፤

7. ከሚያገኘው ገቢ ለመንግሥት 3% መክፈል የሚችል፤

8. ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪ ዕቃዎች ጥራታቸውን፤ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያን ወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፤

9. ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ግዜ ማቅረብ የሚችል፤

10. ጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው 28/12/17 እስከ 15/1/18 . ነው።

11. የጨረታውን ሠነድ ከጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 9 28/12/17 እስከ 15/1/18 . በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል።

12. ጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚመለሰው /16/1/18 ቀን 230 – 600 ሆኖ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በጊዳ አያና ገንዘብ /ቤት ይከፈታል።

13. ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የምትችሉ በአካል ቀርበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል

14. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917 650 824/0910 181 364 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ /ቤት