በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ/ደ/ት/ቤት ለ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሕትመት ሥራዎችን፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን፣ የህክምና እቃዎች፣ የፕላንት ማሸነሪ ጥገናና ሰርቪስ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ///ቤት 2018 . የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የሕትመት ሥራዎችን ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን የህክምና እቃዎች የፕላንት ማሸነሪ ጥገናና ሰርቪስ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው።

1. በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

2. ተጫራቾች በተሰማሩበት የንግድ የዘርፍ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና ዋናውን በማሳየት ኮፒውን ማያያዝ አለበት

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለውና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች ባሸነፏቸው ኤሊክትሮኒክስ እቃዎች የሁለት ዓመት ዋስትና እና የተለያዩ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ የማባዣ ቀለሞች /ቶነሮች/ የአንድ ዓመት ዋስትና መስጠት አለባቸው።

6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ አይነት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች ያቀረቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ፐርሰንት ያልበጠ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

8. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

9. በሚያቀርቡት የእቃ ዋጋ VAT 15% ተሰልቶ መካተት ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን VAT እንደተካተተበት ተደርጎ ይወሰዳል።

10. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናል ላይ ሞልተው በታሸገ ፖስታ ላይ ማህተም በማረግ 1ኮፒ ጋር በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው::

11. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ይከፈታል። ነገር ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ይከፈታል።

12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. /ቤቱ የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል።

14.ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ንብረት ክፍል ማድረስ አለባቸው።

15. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ስልክ ቁጥር 011 126 6273 / 011 158 5706/

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ወረድ ብሎ የአራዳ /ከተማ ትምህረት /ቤት በወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ///ቤት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ የመ// /ቤት