በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018.

በየካ /ከተማ ወረዳ 05 /ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1 እና 1 ደረጃ ቤት 2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1/ የደንብ ልብስ፣
  • ሎት2/ አላቂ የጽሕፈት ዕቃዎች፣
  • ሎት3/ የሕክምና ዕቃዎች፣
  • ሎት4/ የሕትመት ሥራዎች፣
  • ሎት5/ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣
  • ሎት6/ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣
  • ሎት7 ቋሚ ዕቃዎች
  • ሎት8/ የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያዎች (ዕቃዎች)

ከላይ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ማቅረብ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ቲን ማቅረብ የሚችሉ፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች የጨረታ ሰነዶችን ሲያስገቡ የተገለጸውን ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

6. ለተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት/1 የደንብ ልብስ 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት2/ አላቂ የጽሕፈት ዕቃዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት3/ የሕከምና ዕቃዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት4/ የሕትመት ሥራዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት5/ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 4,000.00(አራት ሺህ ብር) ሎት6/ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎትቋሚ ዕቃዎች 4,000.00 (አራት ሺህ ብር) ሎት8/ የተለያዩ የሕንፃ መሣሪያዎች (ዕቃዎች) 4,000.00 (አራት ሺህ ብር በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በቡቃያ ቅድመ 1 እና 1 ደረጃ /ቤት ፋይ/ግዢ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦሪጅናል እና ኮፒውን በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ተቋሙ የሸጠውን ሰነድ መመለስ አለባቸው ከዛ ውጪ ተሞልተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ነገር ግን ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን የማይገልጽ ከሆነ የቀረበው ዋጋ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።

10. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11. የጨረታ ሳጥኑ በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 በት/ቤቱ ፋይ/ግዢ ክፍል ውስጥ ይከፈታል።

12. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

13. /ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ከኬንያ ኢምባሲ 500ሜትር ወደላይ በሚወስደው አስፋስት ገባ ብሎ ዳዊት ጋራዥ አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ / 0116663282/0116662717

የቡቃያ ቅድመ 1 እና 1 ደረጃ ቤት