ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation) እንዲሁም የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረቃ ማስታወ

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ የቢሮ ማስዋብ ሥራ (office renovation) እንዲሁም የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የእቃው ዝርዝር

ጥቅል (Lot)

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

Electronics Items Computer & Related

Lot 1

 

200 birr

50,000

 

2

Office Furniture

Lot 2

200 birr

30,000

3

Printing and Stationery

lot-3 and lot- 4

200 birr

20,000

4

Office Renovation

Lot-05

200 birr

50,000

5

Vehicles

fuel Pick up and

Automobiles (Electric)

Lot-06

 

200 birr

60,000

 

በጨረታው ለመሳተፍ፡

  1. እያንዳንዱ ተጫራች ከላይ በሎት ከተከፋፈሉት ዝርዝሮች ውስጥ በነጠላ  ወይም በሁለቱም Lot (ጥቅል) መወዳደር ይችላል::
  2.  ተጫራቾች በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ከአንድ ሎት በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ የሚወዳደሩበትን ሎት ስነድ መግዛት የሚኖርባቸው ሲሆን ሰነዶቻቸውን ሲመልሱ በየሎቱ በመነጣጠል ለየብቻ በማድረግ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በየሎቱ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን በኩባንያችን ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል:: ከተጠቀሰው መጠን በታች ያስያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጭ የሚደረግ ይሆናል::
  4. ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአፍሪካ ሕብረት ጀርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ በሚገኘው የቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ . ዋናው /ቤት ስለጨረታው የሚገልፀውን ለየሎቱ የተገለፀውን ክፍያ ሁለተኛ ፎቅ ፋይናንስ የስራ ክፍል በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ፋሲሊቲና ግዢ ዋና ክፍል (ምድር ቤት) በመምጣት መውሰድ ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 12 ቀን 2018 . ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  6. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2018 . ከረፋዱ 4:30 በኩባንያው ዋና /ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ (ምድር ቤት) ይከፈታል::
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-31-03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
  8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡ቡና ኢንሹራንስ ኩባንያ . ዋና /ቤት

ዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል

የስልክ ቁጥር፡– 011-126 – 31 – 03

አዲስ አበባ