የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና አጋዥ መጽሐፍት፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የተለያዩ ጥገናዎች፣ የኳስ ሜዳ እድሳትና ጥገና ስራዎች እና ትራንስፖርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮ///ከተማ ትምህርት /ቤት የረጲ 2 ደረጃ /ቤት 2018 . የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 2 የስፖርት እቃዎች
  • ሎት 3 የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 4 የደንብ ልብስ
  • ሎት 5 የላብራቶሪ እቃዎች የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና አጋዥ መጽሐፍት
  • ሎት 6 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት 7-የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች
  • ሎት 8 የተለያዩ ጥገናዎች
  • ሎት 9 የኳስ ሜዳ እድሳት እና ጥገና ስራዎች
  • ሎት 10 ትራንስፖርት
  • በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል በኮ///ከተማ ትምህርት /ቤት የረጲ አጠቃለይ 2 ደረጃ /ቤት ///ከተማ ወረዳ 02 አለፍ ብሎ ካራቆሬ አካባቢ አጃንባ መውጫ አካባቢ ቢሮ ቁጥር 71 ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን።

1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

2. የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢዎች መሆን አለባቸው።

4. ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከገቢዎች ጊዜው ያላለፈ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው

5. የአቅራቢነት ምዝገባ በኦንላይን የተመዘገበ መሆን አለበት።

6. የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃቹ ተጫራቾች ደብዳቤው ባደራጃቹ ሃላፊ የተፈረመ እና አምራች ድርጅት መሆናችሁን የሚገልጽ መሆን አለበት

8.ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ

  • ሎት 129,000.00/ሃያ ዘጠኝ ሺህ ብር
  • ሎት 2: 27,000.00/ሃያ ሰባት ሺህ ብር
  • ሎት 328,000.00/ሃያ ስምንት ሺህ ብር
  • ሎት 4፡28,000.00/ሃያ ስምንት ሺህ ብር
  • ሎት 525,000.00/ሃያ አምስት ሺህ ብር
  • ሎት 631,400.00ሰላሳ አንድ አራት መቶ ብር
  • ሎት 731,400.00/ሰላሰ አንድ አራት መቶ ብር
  • ሎት 810,000.00/አስር ብር/
  • ሎት 9 16,000.00/አስራ ስድስት ብር
  • ሎት 105,000.00/አምስት ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9.አሸናፊ ተጫራቾች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል አለባቸው።

10. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።

11. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

12. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል።

13. ገዢው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል።

14. ለአሸናፊ ተጫራቾች በሰነድ ውስጥ የተካተተውን ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ 10 ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ሲፒዮ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው።

15. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል/ተመላሽ አይደረግም/።

16. የእቃ ማስረከቢያ ቦታ ረጲ 2 ደረጃ /ቤት ይሆናል።

17. በሚቀርበው የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ሀላፊ ስምና ፊርማ የድርጅቱ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መኖር አለበት።

18. /ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

19. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ለሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት እሑድ እና ቅዳሜ ጨምሮ ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ 330 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በረጲ 2 //ቤት በሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 71 ውስጥ ይከፈታል።

20. የዕቃ ማጓጓዣብር አሸናፊው ተጫራች ይሸፍናል።

21. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡በኮ/// ወረዳ 11 የረጲ 2 //ቤት ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 0113488850/0113694156

በኮ///ከተማ ትምህርትና ሥልጠና /ቤት የረጲ 2 //ቤት