Your cart is currently empty!
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 09, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር-01/2018 ዓ.ም
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተረዘሩትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሎት
- ሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች
- ሎት 5 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች
- ሎት 6 የደንብ ልብስ ስፌት ́
- ሎት 7 ኤልክትሮኒክስ ጥገና
- ሎት 8 ህትመትሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የንግድ ምዝገባ ያላቸው
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
4. የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ክ/ከተማ ወይም ወረዳ በመስሪያ ቤቱ ስም የተፃፈ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
ሎት |
የእቃው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የብር መጠን |
1 |
የደንብ ልብስ |
5,000.00 |
2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
5,000.00 |
3 |
ቋሚ እቃዎች |
5,000.00 |
4 |
አላቂ የፅዳት እቃዎች |
5,000.00 |
5 |
አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች |
5,000.00 |
6 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
3,000.00 |
7 |
ኤልክትሮኒክስ ጥገና |
3,000.00 |
8 |
ሕትመት ሥራ |
3,000.00 |
7. ለጨረታ ሰነድ ለሁሉም ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላል።
8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት አሟልቶ ማቅረብ አለባቸው
9. የጨረታ ሰነዱን ኮፒና ኦርጂናል ብሎ በመለየት በፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ውን እና ተያያዥ መረጃዎች ደግሞ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ ማስገባትና በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን በቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይኖርባቸዋል
11. የጨረታ ሳጥኑ ማስታወቂያው በወጣበት 11ኛው የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል
12. የጨረታው አሸናፊ ጠቅላላ ዋጋ 10 % እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ስም በባንክ በተመሰከረ (CPO) ዋስትና ማስያዝ አለበት
13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
14. በውሉ መሰረት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል
ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁጥር 011 416 2862 / 011 416 6823
አድራሻ፡– እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከሜክሲኮ ወደ ቄራ መስመር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ገባ ብሎ ኢንተርናሽናል ላብራቶሪ ክሊኒክ አጠገብ።
በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 04 እውቀት ምንጭ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት