የአብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ የትምህርት መሳሪያ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃዎችን እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሚገኘው የአብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ቤት 2018 . በጀት ዓመት

  • የተለያዩ የትምህርት መሳሪያ እቃዎች
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
  • የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • ፈርኒቸሮች፣
  • የደንብ ልብስ፣
  • የስፖርት እቃዎችን እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናዎች

 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡

  1. በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. በመንግስት የግዢ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው፡፡
  3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነዶቻቸውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በት/ቤቱ ሒሳብ ክፍል ውስጥ ለዚህ በተዘጋጅ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል ዋጋ ሎት1 ለደንብ ልብስ 8,648.42.(ስምንት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ስምንት ብር 42/100) ሎት 2. የተለያዩ የትምህርት መሳሪያ እቃዎች እና አላቂ የቢሮ እቃዎች 23,780.82 (ሃያ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሰማኒያ ብር 82/100)፣ ሎት3 የህክምና እቃዎች 6.590.00(ስድስት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ብር)፣ሎት 4. የፅዳት እቃዎች 8,060.92(ስምንት ሺህ ስልሳ ብር 92/100) እና ሎት 05 ቋሚ እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 6,200.00(ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ብር) ሎት 06. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናዎች 5050.00(አምስት ሺህ ሀምሳ ብር) ብቻ አብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ /ቤት በሚል ሲፒኦ በማሰራት ከማወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከአብዮት ፋና የመጀ/// ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 1 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  6. ጥቃቅንና አነስተኛ ካደራጃቸው ተቋም ለጨረታ ማስከበሪያ ደብዳቤ ለአብዮት ፋና የሚል ዋናውን ማቅረብ አለባቸው፡
  7. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጭ ሞልቶ ያመጣ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. ተጫራቾች የእቃውን ሳምፕል (ናሙና) ማስገባት አለባቸው፡፡
  9. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስገባት ሲቻል በ10ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ይታሸጋል፡፡
  10. ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋያናንስ ቢሮ ቁጥር-1 ወይም ላይብረሪ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ከብሔረ ፅጌ መናፈሻ አካባቢ በግራ በኩል አለፍ ብሎ ከአቢሲኒያ ቆዳ ፋብሪካ ቀጥሎ፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለጎት፡ስ.ቁ 011 442 5667/ 011-888-5564/ 011 888 5565

አብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከ ደረጃ /ቤት