የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም ለ11ኛ ዙር ግዢ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2018 .

የጉለሌ /ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ 2018 . ለ11ኛ ዙር ግዢ አገልግሎት የሚውሉ

ሎት

 

የዕቃው ዓይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር

 

ሎት

 

የዕቃው ዓይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር

 

1

ደንብ ልብስ

 

10,000.00

 

7

አላቂ የህክምና መዳኒቶች እና የላብራቶሪ ሬኤጀንቶች

 

50,000.00

 

1.1

የደንብ ልብስ ስፌት

 

5,000.00

 

8

ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ሌሎች ተያያዥ እና ቋሚ የህከምና ዕቃዎች

 

40,000.00

 

2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

 

10,000.00

 

9

የቢሮ ዕቃዎች ወንበር ጠረጴዛ እና ተያያዥ ቋሚ ዕቃዎች

 

15,000.00

 

3

ህትመት

 

14,000.00

10

የትራንስፖርት አገልግሎት

 

2,000.00

 

4

የፅዳት ዕቃዎች

 

12,000.00

 

11

የሠራተኛ መዝናኛ ክበብ ካፌ

 

10,000.00

 

5

ለኘላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳትና ጥገና

 

15,000.00

 

ተጫራቾች ለሚወዳደሩት ጨረታ በሎቱ የተቀመጠውን ገንዘብ በባንከ የተረጋገጠ ሲፒዮ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

 

6

ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚ እድሳትና ጥገና ለቢሮ ውስጥ ተገጣጣሚዎች እና ተያያዥ ዕቃዎች

 

13,000.00

 

1. ተጫራቾች 2018 . በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ብር 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ ና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነና ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመከፈል ቀጨኔ በሚገኘው ////7/ህዳሴ ጤና ጣቢያ ረፋ ኦፊሰር ቢሮ B1 304 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ የታሸገ ሆኖ የታሸገው ሰነድ የማያጠራጥርና ያልተከፈተ በደንብ የታሽገ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ሆኖ በሚመለከተው ኃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት እና ለሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በዛው ዕለት ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ላይ በመስሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር B1 309 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6. ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

7. ተጫራቾች በሎት የተቀመጠውን ገንዘብ cpo ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ህዳሴ ጤና ጣቢያ ንብረት ከፍል ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

9. ጤና ጣቢያው እንዳስፈላጊነቱ የእቃዎችን ብዛት ከውል በፊት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፤

10. ተጫራቾች በሎት የተቀመጠውን ፣ለቋሚ ዕቃዎችና ናሙና ሊቀርብባቸው የማይችሉትን በትክከል ስለ ዕቃዎቹ ሊገልጽ የሚችል ስፔስፌኬሽን በጽሑፍ ወይም በፎቶ ግራፍ ወዘተማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡

11. ጥቃቅን አነስተኛ ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች ጋር በሚያደርጉት ውድድር 3% ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው እሴትን ለሚጨምሩ ሥራ ዘርፎች ብቻ ነው፤

12. ማንኛውም ተጫራች ለሚያቀርበው ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ናሙና ያላቀረበ እቃ ለውድድር አይቀርብም፡፡

ተጨማሪ መረጃ አድራሻ

ስልክ ቁጥር 011 155 6243/011 56 69 28

ከቀጨኔ 8 ቁጥር አውቶብስ ማዞሪያ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው አስፓልት 100 ሜትር ገባ ብሎ

የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ