የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Sep 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/ee279b9a-0c06-4d01-a86d-3044fc109011/open 

Invitation for Bid
Lot 40 Procurement of የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0012-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 40 Procurement of የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ
  • Description: Lot 40 Procurement of የአልጋ ልብስ አንሶላ እና የሻወር ፎጣ ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Procuring Entity: Dire Dawa University
  • Clarification Request Deadline: Sep 17, 2025, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 18, 2025, 5:27:23 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ለድሬዳዋና አካባቢው አቅራቢዎች ነው።
  2. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
  3. ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
  4. በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  5. የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *