የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርከሪዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ተሽከርከሪዎችን በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች ከቀን 08/01/2018 ከሰዓት ጀምሮ በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል።

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ
  2. ለሀራጅ ጨረታው ለእያንዳንዱ መኪና 100,000 /አንድ መቶ ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና .. /CPO/ ማስያዝ የሚችል
  3. ለግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ተሽከርካሪውን ለመግዛት የሚያቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ ለግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ አምስት በመቶ /5%/ .. /CPO/ ማቅረብ የሚችል
  4. ተጫራቾች ለሃራጅ ጨረታ ለእያንዳንዱ መኪና የሚገዛበትን መነሻ ዋጋ እራሱ ያቀርባል
  5. ለግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻዋጋ ተነስቶ ዋጋ በመሙላት በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  6. ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን መኪና ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት፣
  7. መኪናውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈልግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. /CPO/ ለመንግስት ገቢ ይሆናል
  8. በጨረታውያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙትሲ.. /CPO/ ወዲያውኑይመለስላቸዋል፣
  9. አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፣
  10. ማንኛውም ተጫራች መኪናውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል
  11. ተጫራቹ መኪናውን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም
  12. ተጫራች የሞሉትን የግልጽ ጨረታ ሰነድ ከቀን 08/01/2018 ከሰዓት 700 ሰአት ጀምሮ በጅግጅጋ ////ቤት የእቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው 13/01/2018 ከረፋዱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  13. የሀራጅ ጨረታው የሚካሄደው በቀን 13/01/2018 ከጠዋቱ 405 በመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

N.B

  • አሸናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ 15% /አስራ አምስት ፐርሰንት/ የሚከፍል መሆኑ ይታወቅ፤ መኪናውን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች //ቤት ሀላፊነቱን አይወስድም
  • የቻንሲ እና የሞተር ቁጥር የተመታ ተሽከርካሪ ገዝተው መንገድ ትራንስፖርት ሰሌዳ ቁጥር ሲያወጡ መሸጥ እና መለወጥ የማይችሉ እና ቀይ ምልክት ያለው ሰሌዳ በመስጠት በመንገድ ትራንስፖርት በኩል ማስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *