በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት 2 ቦታዎችን በልዩ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat(Sep 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ልዩ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለተሃድና ለኢንስትመንት አገልግሎት የሚውል በቁጥር 2 ቦታዎችን በልዩ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል በመሆኑም ዝርዝር መረጃውን በማዘጋጃ ቤታዊ አግልግሎት /ቤት የውስጥ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ በመመልከት ማስታወቂያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ተከታታይ የሥራ ቀናት በከተማው ማዘጋጃ ቤት የመሬት ልማትና አስተዳደር /ቤት ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ 400 አራት መቶ ብር / በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ቅድመ ከፍያ 20% የሊዝ ዘመን 70 ዓመት እና ከፍተኛ ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ማጠናቀቅያ ጊዜ 40 ዓመት መሆኑን እናሳውቃለን።

//በቦታዉ ዝርዝር መግሜ //profile//

ተ/ቁ

የቦታው ስፋት በካ/ሜ

የቦታ ብዛት

 የቦታው አድራሻ

የጨረታው አይነት

ብሎክ

የቦታው መለያ ኮድ ብሎክ እና ፓርሰል

የቦታው አገልግሎት

የቦታው ደረጃ

የቦታው መነሻ ዋጋ

ቅድመ ክፍያ

የህንፃ ከፍታ

አካባቢው አመለካች

የሊዝ ክፍያ ከፍተኛው የማተናቀቂያ ጊዜ

የጨረታ

ከተማ

 መንገደር

1

1000

2

ቱርሚ

ማዘጋጃ

B8

P1,P2

ድርጅት

1ኛ/1ኛ

458 ብር

20%

G+

የቀድሞ አውራ ጎዳና

 

40 ዓመት

400 ብር

ማሳሰብያ፡ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0924677886 / 0949654385

በደቡብ ኦሞ ዞን ቱርሚ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *