Your cart is currently empty!
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤቶች፣ ንግድ ቤት እና መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/01/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ |
|||||||||||||||||
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
|||||||||||
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ/የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|
||||||||||
1 |
አቶ አንዳርጌ ተዋበ አረጋኽኝ |
ወ/ሮ ሰርኬ ተሾመ ሀብቴ |
መሳለሚያ |
የመኖሪያ ቤት |
በኦሮሚያ ብ/ከ/መ፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ፣ ሱለልታ ከተማ |
OR033016702007 |
200 ካ.ሜ |
5,133,157.71 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
3፡00-4፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
|
|||||||||||||||||
2 |
አቶ ሰለሞን አምባቸው አልጣህ |
ተበዳሪ እና ወ/ሮ ኤደን አብዱ |
ዓብይ |
የመኖሪያ ቤቶች |
1ኛ) በተበዳሪ ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 05 (ሳርቤት አደባባይ እልልታ ሪል እስቴት) የሚገኝ አፓርትመንት (6ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ) |
AA000040500012010602 |
275.59 ካ.ሜ |
37,232,394.76 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
2ኛ) በወ/ሮ ኤደን አብዱ ስም ተመዝግቦ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ን/ስላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 01፣ መካኒሳ ቆጣሪ ሰፈር ኮንዶሚኒየም ቤት (3ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ) |
AA000080111266140320 |
86.04 ካ.ሜ |
6,742,960.00 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
5፡00-6፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|||||||||||
3 |
አቶ ጫኔ ደምሴ ቸሬ |
ተበዳሪ |
ሱሉልታ |
የመኖሪያ ቤት |
በአሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከ፣ ወረዳ 13 (ብሪክስ ህንፃ አካባቢ ) |
ORO33023809010 |
200 ካ.ሜ |
4,515,891.89 |
ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. |
5፡00-6፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
||||||
4 |
ኖብል ኔስት ሬዚደንስ ኃላ/የተ/የግ/ማኀበር |
አቶ በዛብህ ተጫኔ አየለ |
ባልደራስ |
የመኖሪያ ቤት |
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 13 (ብሪክስ ህንፃ አካባቢ ) |
AA000051309702 |
621ካ.ሜ |
15,003,436.36 |
ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
5 |
አቶ ታረቀኝ ተሰማ ሄንቴላ |
ተበዳሪ |
ዓብይ |
ንግድ ቤት |
ሀዋሳ ከተማ፣ ምስራቅ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 03 (ቱላ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አካባቢ) |
1041/222 |
266ካ.ሜ |
917,094.41 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
||||||
6 |
አቶ ዋለልኝ አያሌው ተገኘ |
ተበዳሪ |
ዓብይ |
ንግድ ቤት (B+G+5) |
ደብረ ማርቆ ቀበሌ 05 (ተክለሃይማኖት አደባባይ ፊትለፊት) |
K/3146 |
1500 ካ.ሜ |
104,767,219.25 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
||||||
7 |
አቶ አማረ ታደሰ ይስማው |
ተበዳሪ |
ጃዊ |
የመኖሪያ ቤት |
በአዊ አስተዳደር ዞን ጃዊ ወረዳ፣ ፈንድቃ ከተማ |
13442/14 |
150 ካ.ሜ |
1,056,716.31 |
ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
ተሸከርካሪ/ዎች/ |
|||||||||||||||||
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የመያዣ አይነት/ሞዴል |
የሻንሲ ቁጥር/ ሴሪያል |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
የጨረታ ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||||
1 |
አቶ አንዳርጌ ተዋበ አረጋገኽኝ |
ተበዳሪ |
መሳለሚያ |
አአ-02-C42008 |
አውቶሞቢል (ህንድ) ሱዙኪ ሞዴል CZC63S2022 |
MBHCZC63S00B35157 |
K12MP1429965 |
2,250,000.00 |
መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. |
4፡00-5፡00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
||||||
2 |
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ተክለብርሃን አምባዬ ፋንታ |
ዓብይ |
አአ-02-A24361 |
2012 ስሪት (ሌክስስ) |
JTJHY00W6D4105704 |
3UR-3139004 |
9,500,000.00 |
መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም. |
5፡00-6፡00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
||||||
የሐራጅ ደንቦች ፣
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሊቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር ተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
- በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርስው ብቻ ነው።
- ጨረታው ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 ለተገለጹት ንብረቶች እና ለተሽከርካሪዎቹ በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ሲሆን፡ ከተራ ቁጥር 5 እስከ 7 ድረስ ለተገለጹት ንብረቶቹ በሚገኙበት በቡና ባንክ አ.ማ ቅርንጫፎች የሚካሄድ ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09፣ ሐዋሳ ቅርንጫፍ 046-220-55-85፣ ጃዊ ቅርንጫፍ 0582780455 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።