ኦሮሚያ ባንክ ቶዮታ አዉቶሞቢል (ሃይብሪድ) እና አክሲዮን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪው አይነት የሚገኝበት አድራሻ የሰሌዳ ቁጥር፣ የሞተር ቁጥር እና የሻንሺ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

የመኪና ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

1

ሳሚ ሚሊዮን ሚሊዮን

ተበዳሪው

ቶዮታ አዉቶሞቢል (ሃይብሪድ)

ቦሌ መንገድ ጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ ኦሮሚያ ባንክ ዋና መ/ቤት

አአ-02-C57088

 

2023G.C

 

5TDLB 3CHBP S587436

 

A25A K889055

 

10,500,000.00

 

29/01/2018 ዓ.ም

 

ሁለተኛ ጊዜ

 

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት የሚገኝበት ድርጅት የሠርተፍከት ቁጥርና የባላቤትነት ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው

የወጣው

የንብረት ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሠርተፍኬት ቁጥር

የባላቤትነት መለያ ቁጥር

የኣክሲዮን መጠን በቁጥር

 

የአንድ አክሲዩን ዋጋ

 

2

ሲክስ ኤም ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ አለማየሁ አፈወርቅ ሰይፉ

አክሲዮን

 

አባይ ኢንሹራንስ አ.ማ

00287

2971-2986

16

25,000.00

1,000,000.00

በ29/01/2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት

በመጀመሪያ ጊዜ

 

000565

5640-5647

8

25,000.00

000666

5783-5798

16

25,000.00

000992

52421-52680

260

1,000

335,000.00

 

በ29/01/2018 ዓ.ም ከ 5:00_6፡00 ሰዓት

001162

106167-106216

50

1,000

….

25

1,000

                           

 

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ  ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  2. ተራ 1 እና 2 ንብረቶች ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አካባቢ አምራን ሆቴል ጎን የኦርሚያ ባንክ ምክትል ቺፍ ኦፊሰር ህግ አገልግሎት ቢሮ የሚገኝበት ናትሩት ሀውስ (ህንፃ) 9ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ሰዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
  5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  7. ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና ወይም 251919749020 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ለተ.ቁ.1 በ011 5-57_29 32/011 557 59 42 ኦሮሚያ ባንክ ሜክሲኮ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 2 በ011-667-45-06/20/22 ኦሮሚያ ባንክ ሞኤንኮ አካባቢ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
  10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *