Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ትልቁ የእጅ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Sep 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
Invitation for Bid
Lot 15 Procurement of ትልቁ የእጅ ባትሪ ግዥ
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0035-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 15 Procurement of ትልቁ የእጅ ባትሪ ግዥ
- Description: Lot 15 Procurement of ትልቁ የእጅ ባትሪ ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Sep 23, 2025, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Sep 23, 2025, 2:46:20 PM
- Terms and Conditions:
- ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
- ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
- በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።