የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለአዲማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪ መሳሪያ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 22, 2025)
Ethiopian Herald(Sep 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ/ወጪ/3461/2017
አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡ የተለያዩ ማሽነሪ መሳሪያ መከራየት  በክፍት ጨረታ  ስለመጋበዝ።

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለአዳማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ዴርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ’ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናችውን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ’ ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ጨረታው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም ሕጎች እና የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን-ኮንስትራክሽን የግዥ መመሪያ በተገለጸው የክፍት ጨረታ ሥነ ሥርዓት መመሪያ መሠረት ይሆናል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ (Unconditional Bank Guarantee) የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ኮንስትራክሽን ዘርፍ) ማሰራት  አለባቸው።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን እና ሄራርድ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዚህ በታች በተገለፀው ቢሮ በመቅረብ ወይም ከስር በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም መውሰድ ይችላሉ።

5. የዕቃው ዝርዝር እና አገልግሎቶቹ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች (specification)ተያይዟል።

6. ማንኛውም ተጫራች በሌላ የጨረታ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችል።

7. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው ዋጋ ቢያንስ ሶስት  ወር የሚጸና መሆን አለበት።

8. ተጫራቾች የቴክኒክ ሰነድ እና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን ለየብቻ ማዘጋጀትና በአንድ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. ጨረታው መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ በሚገኝበት ከህ በታች በተገለፀው አድራሻ ይከፈታል።

10. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውን እና ድርጅታቸውን ማህተም ማስፈር አለባቸው።

11. ጨረታው የቴክኒክ ስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ላቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል

12. መ/ቤቱ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ (ኢ.ኢ.ኮ/ኮንስትራ) ሕንጻ 1 ሶስተኛ ፎቅ ፡  የግዥ ቡድን ቢሮ
የቀድሞ ኢምፔሪያል ሆቴል  ፊት ለፊት ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05
ስልክ ቁጥር +251-960-041-951/+251-911-153-389/+251-934-932-921 
አዲስ አበባ 

የጨረታ መቀበያ ፎርም፡ https://forms.office.com/r/NYhvYi9Pw8 

አባሪ 1 ፡ ለአዳማ አሰላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ሎት 1  አዳማ[Km 0+00]-አዋሽ መልካ[Km 17+000] 

No.

Equipment

Peak no.

Unit Price

Total Price

1

Dozer (>300HP)

1

 

 

2

Excavator (>200HP)

1

 

 

3

Wheel Excavator (>200HP)

1

 

 

4

Excavator with Jackhamer

1

 

 

5

Grader(120-190HP)

3

 

 

6

Loader(162KW)

3

 

 

7

Mini Loader

1

 

 

8

Roller (>16 Ton, >160KW)

5

 

 

9

Dump Truck(16 m3, 371HP)

14

 

 

10

Water Truck

6

 

 

11

Fuel Truck

1

 

 

12

Backhoe Loader (>95HP)

1

 

 

13

Hand driven Roller (1ton)

2

 

 

14

Concrete Vibrator

4

 

 

15

Asphalt Milling Machine

1

 

 

16

Light Vehicle

14

 

 

17

Service Bus

2

 

 

18

Concrete Truck Mixer

1

 

 

19

Mixer (750lit)

1

 

 

20

Mixer (350 lit)

3

 

 

21

Low-bed

1

 

 

22

Generator (50KW)

1

 

 

23

Generator (100KW)

2

 

 

24

Concrete Batching Plant

1

 

 

25

Half Crane

1

 

 

26

Forklift

1

 

 

27

WaterPump

2

 

 

28

Grinder

2

 

 

29

Rebar Cutting Machine

1

 

 

30

Rebar Bending Machine

1

 

 

31

Plywood Cutter

2

 

 

 

Sub Total

 

 

VAT 15%

 

 

Total including 15%

 

 

አባሪ 2 ፡ ቢሾፍቱ ጨፌ ዶንሳ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 

No.

Equipment

Peak no.

Unit Price

Total Price

1

Dozer(>300HP)

2

 

 

2

Exc. With Jackhamer

1

 

 

3

Excavator(>200HP)

4

 

 

4

Drilling Equipment (Blasting)

1

 

 

5

Grader(120-190HP)

3

 

 

6

Loader(162 KW)

4

 

 

7

Roller(>16 Ton, >160KW)

5

 

 

8

Dump Truck(16m3 >371HP)

13

 

 

9

Water Truck

5

 

 

10

Concrete Truck Mixer

1

 

 

11

Fuel Truck

1

 

 

12

Backhoe Loader(>95HP)

1

 

 

13

Hand driven Roller (1 ton)

3

 

 

14

Concrete Vibrator

3

 

 

15

Crusher

1

 

 

16

Light Vehicle

12

 

 

17

Bus

1

 

 

18

Mixer (150 lit)

1

 

 

19

Mixer (350 lit)

2

 

 

20

Low-bed

1

 

 

21

Generator (5KW)

1

 

 

22

Generator (50KW)

1

 

 

23

Generator (500KW)

1

 

 

24

Water Pump

2

 

 

25

Grinder

2

 

 

26

Rebar Cutting Machine

1

 

 

27

Rebar Bending Machine

1

 

 

28

Paywood Cutter

2

 

 

 

Sub Total

 

 

VAT 15%

 

 

Total including 15%

 

 

አባሪ 3 ፡ ሃረር ጉራ ድልድይ ስራ ፕሮጀክት 

No.

Equipment

Peak no.

Unit Price

Total Price

1

Dozer (>300HP)

1

 

 

2

Excavator with Jackhamer

1

 

 

3

Grader 140k

1

 

 

4

Boring Machine 1.2m dia

1

 

 

5

Vaibrating Hammers

1

 

 

6

Crane 35 tone

1

 

 

7

Concrete Batching Plant

1

 

 

8

Loader

2

 

 

9

Water truck

2

 

 

10

Roller (16ton)

1

 

 

11

Truck Mixer 12m3

3

 

 

12

Concrete Pump

1

 

 

13

Concret Vibrator

5

 

 

14

Dump Truck(16 m3 >371HP)

4

 

 

15

Fuel Truck

1

 

 

16

Light Vehicle

8

 

 

17

Playwood cutter

1

 

 

18

Mixer (750 lit)

2

 

 

19

Hand driven Roller (2ton)

1

 

 

20

Generator (150KW)

 

 

21

Generator (50KW)

1

 

 

22

Service bus

2

 

 

23

Water Pump 80m3/hr

1

 

 

24

Welding machine

1

 

 

25

Rebar Cutting Machine

1

 

 

26

Rebar Bending Machine

2

 

 

27

Grinder

 

 

 

 

Sub Total

 

 

 

VAT 15%

 

 

 

Total including 15% VAT

 

 

 

አባሪ 4፡ አዲስ አበባ ዙሪያ ፕሮጀክት 

No

Equipment 

Peak No

Unit price

Total Price

1

Wheel Excavator

2

 

 

2

Mini Excavator(7-10 Tone)

1

 

 

3

Grader

1

 

 

4

Loader

2

 

 

5

Roller

2

 

 

6

Roller(>14 Tone)

1

 

 

7

Backhoe Loader

1

 

 

8

Dump Truck

5

 

 

9

Water Truck

3

 

 

10

Fuel Truck

1

 

 

11

Light Vehicle

6

 

 

10

Isuzu Truck

1

 

 

12

Bus

2

 

 

Auxillary Machine

 

 

13

Hand driven Roller (ton)

1

 

 

14

Hand driven Roller (2ton)

1

 

 

15

Concrete Vibrator

7

 

 

16

Hand Jackhamer

6

 

 

17

Power Float

4

 

 

18

Grinder

2

 

 

19

Welding Machine

2

 

 

20

Compressor

2

 

 

21

Rummer Compactor

2

 

 

22

Mixer (750lit)

1

 

 

23

Mixer (350 Lit)

2

 

 

24

Generator (50KW)

2

 

 

25

Rebar Cutting Machine

2

 

 

26

Rebar Bending Machine

3

 

 

27

Plywood cutter

2

 

 

 

SUB TOTAL

 

 

 

VAT15%

 

 

 

Total Including 15 %