ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ለመካነሰላም፣ ደላንታ፣ መሀልሜዳ፣ አላማጣ፣ ላሊበላ፣ ፍቸ፣ ሱሉልታ፣ ነቀምት፣ ሆለታ፣ ተርቻ፣ መቱ፣ በደሌ፣ ዲማ እና ጅንካ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን


Reporter(Oct 12, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የተሰረዘ ጨረታ ማስታወቂያ

ባለፈው እሁድ መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2654 ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ኢማ ለመካነሰላም፣ ደላንታ፣ መሀልሜዳ፣ አላማጣ፣ ላሊበላ፣ ፍቸ፣ ሱሉልታ፣ ነቀምት፣ ሆለታ፣ ተርቻ፣ መቱ፣ በደሌ፣ ዲማ እና ጅንካ የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን።

ድርጅቱ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68e3ba4b0a538ae753000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *