-
ዛክ ኢትዮጵያ ምርቶችን ለማከፋፈል ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች አብሮ ለመስራት ጥሪ ያቀርባል
Reporter (Sep 13, 2026) ለወኪል አከፋፋይ የወጣ ማስታወቂያ የዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው :: ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣ 555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና…
-
ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ ይፈልጋል
The Reporter (Sep 12, 2026) በወራቤ እና በቡታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ አዳማ፣ ወራቤ፣ ቡታጅራ፤ በባተ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች፤ በደሴ፤ መቀሌ፣ ሐረር፣ ድሬዳዊ እና ወላይታ የኮካ-ኮላ ምርቶችን በማከፋፈል የንግድ አጋሮቻችን መሆን የሚችሉ አስተማማኝ እና የካፒታልም ሆነ ሙያዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ…
-
ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ በወራቤ እና በቤታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ ይፈልጋል
Reporter (Sep 09, 2026) በወራቤ እና በቤታጅራ የኮካ -ኮላ ምርቶችን አከፋፋይ መሆን ለሚፈልጉ የቀረበ ጥሪ ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ፣ ሐዋሳ፣ አዳማ፣ ወራቤ፣ ቡታጅራ፤ በባተ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች፤ በደሴ፤ መቀሌ፣ ሐረር፣ ድሬዳዊ እና ወላይታ የኮካ-ኮላ ምርቶችን በማከፋፈል የንግድ አጋሮቻችን መሆን የሚችሉ አስተማማኝ እና የካፒታልም ሆነ ሙያዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ አከፋፋዮችን…
-
ዳሸን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በቀን ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ያወጣውን ጨረታ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ማራዘሙን እና የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን ለማሳወቅ ይወዳል
Reporter (Sep 02, 2026) የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ እና የአድራሻ ለውጥ ማስታወቂያ ዳሸን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. በቀን ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ያወጣውን ጨረታ የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜ ማራዘሙን እና የአድራሻ ለውጥ ማድረጉን ለማሳወቅ ይወዳል። ጨረታው የዳሸን ቢራ ምርቶችን በሚከተሉት ዋና ዋና ገበያዎች ለማከፋፈል የሚያስችሉ ብቁና ፍላጎት ያላቸው አከፋፋዮችን ለመመልመል የተዘጋጀ ነው፦ ጭሮ…