የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture) የደንብ ልብስ “Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች፡

1. ለተጠቀሱት የግዥ ዕቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመነ ግብር የከፈሉ ፣የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸው፡፡

4 TIN እና VAT ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና TAX clearance ማቅረብ የሚችሉ::

5 .ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ኤንቨሎፕ (ለእያንዳንዳቸው በተለያየ ኤንቨሎፕ) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ቁጥር 1. ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከየተባበሩት ዝቅ ብሎ ከጽ/ቤቱ 2 ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪ ለያንዳንዳቸው (ሎት) 10000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሠከረለት (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት 10ኛው የሰራ ቀን ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀን 830 ሰዓት ይከፈታል፡፡

9. የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት የጂማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ንብረት ከፍል እና የማምረቻ ንብረት ክፍል ገቢ አድረጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡

10. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

11. /ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ መተው ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

12. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0979 564 744 / 0917 833 091 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ