Your cart is currently empty!
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 14, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጫረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመቶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምውተሮች የመሳሰሉትን)፣ ጄኔተሮች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥልጠና ዕቃዎች እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፡–
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- በገንዘብ ሚ/ር የዕቃ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያለው።
- ተጫራቾች ስለጫረታው ሙሉ ዝርዝር የያዘውን የጫረታ ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የዕቃዎቹን እስፔሲፊኬሽን የማይመለስ ብር 100 (መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት በመምጣት ቢሮ ቁጥር 08 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 8 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 08 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አሥር ሺህ) በባንክ የተመሰከረ CPO ማቅረብ የሚችል።
- ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው የሥራ ቀን ሆኖ በዚሁ ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ7፡40 ታወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የሥራ ቀን በ7፡40 በወረዳ ፍ/ቤት ይከፈታል።
- አሸናፊው ድርጅት ዕቃውን አብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስገባት አለበት።
- የተጠየቁትን ዕቃዎች ሠርከው ወይም ያልዘው መጻፍ ክልክል ነው።
- የዕቃውን ኮድ ወይም አይነት ለመቀየር ከፈለጉ ከታች ማሳሰቢያ ብለው በመፃፍ ይፈርሙበት።
- መስሪያ ቤቱ የታሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የተጠየቁት ዕቃዎች በሙሉ ደረጃቸውን የጠበቁና ኦርጂናል መሆን አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 66 51 57/ 011 621 0053/24
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ፍ/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Energy, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Generators cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Power and Electricity cttx