የቤንሸንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት የክልል ም/ቤት ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም. በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማና ፎቶ ካሜራ፣ ላፕቶፕ፣ ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፈርኒቸር እና የአዋጅ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

   Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2018

የቤንሸንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት የክልል /ቤት /ቤት 2018 / በጀት ዓመት

  • የተለያዩ የመኪና ጎማና
  • ፎቶ ካሜራ፤
  • ላፕቶፕ፣ ዲስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣
  • ፈርኒቸር እና የአዋጅ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት

  1. በጨረታው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች በዘርፉ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት /የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተመዝጋቢነት /የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ከዋናው ጋር የተመሳከረ ፎቶ ኮፒ ከሰነዶቹ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።
  2. በጨረታው የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከዋናው ጋር የተመሳከረ ፎቶ ኮፒ ቴክኒካሉንና ፋይናንሻሉ በተለያዩ ሁለት ሁለት በሰም በታሸጉ ፖስታዎች ከሰነዶቹ ጋር አያይዞ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል መነሻ ዋጋውን 3% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠው /cpo/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ከተገለጸው ጨረታ መነሻ 3 % በታች የሚቀርብ ተጫራቾች በመጀመሪያ የቴከኒክ ግምገማ ውድቅ ይደረጋል።
  4. በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑ ተጨራቾች /ድርጅቶች ከታወቁና ውል ከተፈረመ በኋላ ተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት /cpo/ መልሶ መውሰድ ሲችሉ አሸናፊ ድርጅት ለውል ማስከበሪያ የሚውል አሸናፊ የሆኑባቸው ዋጋ 10% በማስያዝ መጀመሪያ ያስያዙትን /cpo/ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታው ሙሉ ሰነድ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘው ገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር / ከፍለው መግዛት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ ማስታወቂያ በወጣ 15ኛው ቀን መጨረሻ ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለፅው ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  7.  /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኑ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0572750357/0357/0911020435

የቤንሸንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ክልል

/ቤት /ቤት

አሶሳ