ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ ማቲዎስ ቦረና

አቶ ማቲዎስ ቦረና

ጊምቢ ቅርንጫፍ

መኪና

ጊምቢ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ

መኪናፎርላንድ

ታርጋ ቁጥር OR-03-89754 የሻንሲ ቁጥር LVBV8JE63AN002494 ሞዴል ቁጥር BJ1043V8JE6-2

800,000 (ስምንት መቶ ሽህ  ብር )

24/02/2018 .

400

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጊምቢ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡– 0917080517/0910703607 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *