ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) ለህጻናት ማቆያ የሚዉል ቁሳቁስ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) ለህጻናት ማቆያ የሚዉል ቁሳቁስ መግዛት ይፈጋል::

ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ ህጋዊ የሆነ ደረሰኝ ፤ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማጫረት ይፈልጋል::

በዚህ መሰረት ህጋዊ የሆናችሁና ደረሰኝ ማቅረብ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ጨረታው ሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 የስራ ቀናት ንፋስ ስልክ ማሞ ኮንዶሚኒየም አጠገብ ከሚገኘው ቢሯችን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትእዛዝ (ሽዒፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::

ጨረታው ጥቅምት 12 /2018 . ከቀኑ 9:00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በእለቱ 930 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሁሉም እቃ አሊያም ለተወሰኑ እቃዎች መወዳደር ይችላሉ:: ድርጅቱ የተሻል አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 0913 995 615 / 0911 658 500

ድርጅቱ