ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣነት በዋስትና ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 17, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ዓ.ም፣ 98/90 ዓ.ም በተሰጠው መሰረት ለብድር መያዣነት በዋስትና በባንኩ ተይዘው እዳቸው ያልተከፈለ እና የመክፈያ ጊዜያቸው ያለፉ ንብረቶችን ባሉበት በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የዋስትናው አይነት

አድራሻ

 

ስፋት በካ/

 

የባንኩ ቅርንጫፍ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

 

ዝቅተኛ መነሻ ዋጋ በብር

የጨረታው ቀን እና ቦታ

1

ንግድ ቤት G+0

 

/አምባ

 

800/

 

/አምባ

 

አረቦ ኡርጂ

 

አረቦ ኡርጂ

 

279,305.51

 

 

ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦ///ዲስ/ 400 ሰዓት

 

2

የመኖሪያ ቦታ G+0

 

/አምባ

 

500

/አምባ

 

አህመዲን ረዲ

 

አህመዲን ረዲ

 

1,0008,693.67

 

3

የመኖሪያ ቦታ G+0

/አምባ

 

500/

 

/አምባ

 

ፈጅሩ ሸምሱ

 

ፈጅሩ ሸምሱ

 

345,214.06

 

4

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

 

250/

 

አረቅጥ

 

አዜብ አሰፋ

 

አዜብ አሰፋ

 

1,0263,94.92

 

5

የመኖሪያ ቦታ G+0

አረቅጥ

 

350

አረቅጥ

 

አምደብረሃን

 

/ማሪያም

 

746,931.87

 

6

የመኖሪያ ቦታ G+0

እምድብር

 

500/

 

እምድብር

 

ገዛኸኝ አሰፋ

 

ገዛኸኝ አሰፋ

 

616,850.75

 

7

የመኖሪያ ቦታ G+0

ወልቂጤ

 

200.954 /

 

ወልቂጤ

 

ይደነቃቸው ተክሉ እና አብረሃም አበራ

 

744,722.34

 

የጨረታው ደንብ እና ሁኔታዎች

  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በመቶ፤ የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ አሰረተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ/ በጨረታው ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ/ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሠዓት ባለ ዕዳዎች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፤ ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በቅደም ተከተላቸው መሰረት በኦሞ ባንክ ኢማ. ወ/ጤ/ዲስ ት ይደረጋል።
  • የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለበት።
  • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ካለ ጫራታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
  • ጨረታውን ለሚያሸንፍ ተጫራች፣ በባንኩ ደንብ እና መመሪያ መሰረት አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማሟለትየብድር ሁነታን በተመለከተ የብድር ዳሬክቶሬትን ማማከር እንዲችል ይደረጋል።
  • የስመ-ንብረት ዝውውር ሁኔታን በተመለከተ ባንኩ ለሚመለከተው አካል አስፈላጊው ማስረጃ እና በገላጭ ደብዳቤዎች ያሳውቃል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ፣ ብድሩ ከተከፈለ ጫረታው ሙበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
  • ለመንግስት የሚከፈሉ አሰፈላጊ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች በተጫራቹ ይከፈላሉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን በባንኩ ስልክ ቁጥር 011-330-0100 ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት ማግኝት ይቻላል።

ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወልቂጤ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *