ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ስሙ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተጠቀሰው ተበዳሪ ብድር ባለመከፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትና የተያዘውን ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋስ ስም

የሰሌዳ ቁጥር

የመኪና ዓይነት እና ሞዴል

 

 

መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሔድበት

ቀንና ሰዓት

1

ኤልያስ ገ/ብረኪዳን ኃይሉ

 

ኤልያስ ገ/ብረኪዳን ኃይሉ

አአ-03-B20636

 

ጃፓን ዳትሰን አውቶሞቢል 2000 ሞዴል ነው

800,000.00

 

ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8:30

 

 

ማሳሰቢያ ፦

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል ለመጫረት ሲቀርብ 25000.00 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይቻላል፡፡
  2. አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  3. የተሸከርካሪው ሁኔታ ተሽከርካሪው በሚገኝበት ቦታ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው ከደምበል ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ኪራይ ቤቶች ሕንፃ በሚገኘው የተሽከርካሪ ማቆሚያ ከሽያጩ ቀን ቀደም ብሎ ማየት ይቻላል፡፡
  4. ሐራጁ የሚካሔድበት በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ ከደምበል ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ኪራይ ቤቶች ሕንፃ ወይም አፍሪካ ጎዳና ፖስታ ቤት አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ጽ/ቤት ።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
  6. ከተሸከርካሪው በመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 21 94 28 82 ወይም 09 13 92 04 48 በመደወል ወይም ከደምበል ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ የፌዴራል ኪራይ ቤቶች ሕንፃ ወይም አፍሪካ ጎዳና ፖስታ ቤት አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ጽ/ቤት ኦፕሬሽን ከፍል በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል።

ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *