በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የከምባታ ዞን ዶዮገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ቋሚ አላቂ የቢሮ መገልገያ የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 17, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የከምባታ ዞን ዶዮገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት

  • የተለያዩ ቋሚ አላቂ የቢሮ መገልገያ የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመወዳደሪያ ሃሳብ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ቀጣይ ቀን አስራ ስድስተኛው ቀን ላይ የሚከፈት ይሆናል። ቀጣዩ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ወድያውኑ ድርጅቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፈድል መጻፍ አለባቸው። በቁጥርና በፊደል በተገለጸው የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለጸው ተቀባይነት ይኖረዋል። በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሙሉ ዋጋውን 2% በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው። የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ለ10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ሲሆን ዋስትና ሊወረስ የሚችልባቸው ምክንያቶች እንደሚከተለው ይሆናል። ዋጋ ታክስ እንዳካተተ ተቆጥሮ ውድድሩ ይካሄዳል። በጨረታ ሰነድ ማሻሻያ መሰረት መ/ ቤቱ የጨረታ መክፈቻ ጊዜውን እንደ አስፈላጊነቱ ለ 7 /ሰባት/ ቀናት ማራዘም ይችላል።

ተጫራቾች ሙሉ ግዥውና መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች (specification) ከሽያጭ በተዘጋጀው ሰነድ ተያይዟል።

ተጫራቾች አሸናፊው አቅራቢ የሚለየው ለተጠየቁት ጠቅላላ ሥራዎች በሙሉ በድምሩ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ይሆናል። በዚህ መስፈርት መሰረት በሁሉም ሥራዎች ዝርዝር ዋጋ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል። ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊትም፣ በኋላም የዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ የመወዳደሪያ ሂሳብ ማስገባት የለበትም፡፡ የሂሳቡ ዋጋ የሚቀርበው በኢትዮጵያ ብር ይሆናል።

ተጫራቾች ሰነድ ይዘው ሲመጡ የትኛውን ሎት እንደሚወዳደሩ ለይተው መምጣት አለባቸው።

ረታ ማወዳደሪያው በሚከተለው መሠረት ይሆናል፡-

  • የቀረቡት ዕቃዎች ቴክኒካል መስፈርቶቹን ያሟሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሲሆን ውድድሩ 30/70 ነው።
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  • TIN ንግድ ምዝገበ ቁጥር ያላቸው፤
  • የንግድ ምዝገብ የምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  • የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ያላቸው፤
  • የ2017/2024 የታክስ ክሊራንስ ማስረጃ 5/100
  • ጨረታው የቴክኒክ መስፈርቱን ካሟሉት አቅራቢዎች መካከል ዝቀተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይደረጋል።
  • አሠሪው መ/ቤት ካቀረበው የዋጋ ተመን /cost estimation/ ወደ ላይና ወደታች 15% በውድድሩ የሚታይ ይሆናል።
  • ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ከታረሙ ዋጋ ጋር ልዪነቱ ከ2% /ሁለት ፐርሰንት በላይ ከሆነ ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
  • የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ እያንዳንዱ ሰነድ ለገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ከዶ ከ አስ ግዥና ንብረት አስ/ር ሥራ ሂደት ግንኘት ይችላሉ።
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-16 71-86-24/ 09-11-55-87-11/ 09-13-73-80-73 ደውሎ መረጃ መውሰድ ይቻላል።

የዶዮገና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት