Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ባለ 50 ሉክ ደብተር (የፕላቲክ ሽፋን ያለዉ በደርዘን) እና ሰማያዊ ብዕር በቁጥር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/purchasing/61297e0b-00c0-454d-80ff-1d5852aa5ecd/open
Invitation for Bid
“Lot 70 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር (የፕላቲክ ሽፋን ያለዉ በድርዘን እና ሰማያዊ ብዕር በቁጥር”
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0128-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 70 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር (የፕላቲክ ሽፋን ያለዉ በድርዘን እና ሰማያዊ ብዕር በቁጥር
- Description: Lot 70 Procurement of ባለ 50 ሉክ ደብተር (የፕላቲክ ሽፋን ያለዉ በድርዘን እና ሰማያዊ ብዕር በቁጥር
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Oct 21, 2025, 10:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Oct 21, 2025, 11:19:27 AM
- Terms and Conditions: ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ መስሪያ ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡