Your cart is currently empty!
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ቤቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አቶ አቡሳድ ነሻ አህመድ |
አቶ ነሻ አህመድ አልይ |
ሕብር ታወር |
አዳማ ከተማ፣ቀበሌ 03፤የቦታ ስፋት 1709 ካ.ሜ የሆነ ለመጋዘን አገልግሎት የሚውል |
2110/2000 |
17,183,808.00 |
ኀዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
2 |
ወ/ሮ ሶፋ መሃመድ የሻው |
ሐሮት ፋሚሊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ቦሌ ቡልቡላ
|
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ፣ የቦታ ስፋት 5,000 ካ.ሜ የሆነ ለማኑፋክቸሪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሁለት መጋዘኖች እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል G+1 ቤት |
BM/G/K/L/I/55/2001
|
64,916,824.00
|
ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ሀንፈሬ መሀመድ ኢሴ |
አቶ ሀንፈሬ መሀመድ ኢሴ |
ሎጊያ ሰመራ
|
ሎጊያ ከተማ፣ቀበሌ…..የቦታ ስፋት 1680 ካ/ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
ሎ/ክ/ከ/አ/214/2014
|
596,248.00
|
ኅዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
4 |
አቶ ደመላሽ አድማስ ታምር
|
አቶ ደመላሽ አድማስ ታምር
|
ቦምብ ተራ
|
ኦሮሚያ፣ሸገር ከተማ፣ቡራዩ ክፍለ ከተማ ቀበሌ GN የይዞታ ስፋት 5000 ካ.ሜ የሆነ በግንባታ ላይ ያለ መጋዘን፤ |
Bur/inv/160/07
|
11,465,757.00
|
ኅዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
5 |
አቶ አዱራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
አቶ አዱራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ጋምቤላ |
ጋምቤላ ከተማ ቀበሌ 01 የቦታ ስፋት 1434 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት |
34941/2012 |
9 026 345.00 |
ኀዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
6 |
ወይ/ መዓዛ አለማየሁ ካሳዬ |
ወይ/ መዓዛ አለማየሁ ካሳዬ |
ባሮ ማዶ
|
ጋምቤላ ከተማ፣ቀቤሌ 05፣የቦታ ስፋት 600 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
28938/06
|
5 920 927.00
|
ኀዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
7 |
ወይ ኩብራ ታጁ ሀሰን
|
ወይ ሰሚራ ታጁ ሀሰን
|
ወልቂጤ
|
ወልቂጤ ከተማ፣የቦታ ስፋት 198.887 ካ/ሜ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ |
አ/ክ/ከ/ማ/149/2007(SN014010404032) |
1,361,603.00
|
ኀዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 አስከ 9፡00 ሰዓት |
|
8 |
አቶ ያረጋል አጥናፍ ከበደ |
አቶ ያረጋል አጥናፍ ከበደ |
ቡሬ
|
ምዕራብ ጎጃም፣ቡሬ ከተማ ቀበሌ 03 የቦታ ስፋት 1000 ካሜ አገልግሎቱ ለማኑፋቸቸሪንግ የሆነ ግንባታ |
6419/07
|
2,566,262.00
|
ኅዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከባንኩ የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ወይም ከቅርንጫፉ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ክጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል።
- ከተራ ቁጥር 1- 7 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነው። በተራ ቁጥር 8 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ ደግሞ ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክ/ከተማ ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ስሜን ምዕራብ ቀጠና(ዲስትሪክት) ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- በተራ ቁጥር 1 እና 2 / ላይ የተመለከቱትን ንብረቶች ብቻ ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሽነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወስኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ፡ በስልክ ቁጥር፡ ሕብር ታወር ቅርንጫፍ 0115 57 54 47 ቦሌ ቡልቡላ ቅርንጫፍ : 0114 71 40 78/91፣ ሎጊያ ሰመራ ቅርንጫፍ፣ 0335 50 00 15፣ ቦምብ ተራ ቅርንጫፍ ፡ 0112 78 17 28/27 ባሮ ማዶ ቅርንጫፍ፡ 0574 41 04 92፣ ጋምቤላ ቅርንጫፍ፡ 0475 51 08 28፣ ወልቂጤ ቅርንጫፍ 0113 65 92 51፣ ቡሬ ቅርንጫፍ ፡0587 74 05 04 ወይም የሕግ አገልግሎቶች መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።