ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 007 ተሽ / 2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ በማገልገል ላይ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com(Oct 21, 2025)

የጨረታ ቁጥር 007 ተሽ/2018
ቀን ጥቅምት 12, 2018 ዓ.ም

ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 007 ተሽ / 2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ የሚገኙ በማገልገል ላይ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን፣ የመኪኖቹን ዝርዝርከ ጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ( ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉተጫራቾች፡-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ብር 100,000/ አንድ መቶ ሺህ /ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ / CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ የማይመለስ 300/ አምስትመቶ /ብር መክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 8 የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. በጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል (የዋጋ ማቅረቢያ) ሰነድ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ/cpo/ በአንድ ላይ በማድረግ እና በጥንቃቄ በማሸግ እስከ ጥቅምት 20, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዕለቱ ጨረታው ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ውስጥ ነው፡
  5. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው፡፡
  6. ተሽከርካሪዎቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና መታወቂያቸውን /ውክልና/ በመያዝ ን/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ግቢ ውስጥ መጎብኘት ይችላሉ፡
  7. ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተከበረ ነው፡፡ 
    ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 11 52 33 93 / 09 40 34 70 34ይደውሉ
    ኬ ኤ ኤም ኃ/ የተ /የግል ማህበር አዲስ አበባ

ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መግለጫ

የተሸከርካሪዎች ዝርዝር መረጃ

ተ/ቁ

ሰሌዳቁጥር

የተሸከርካሪዓይነት

የተሰራበትሀገር

የተሸ/ሞዴል

ተሰራበትዘመን

የሻንሲቁጥር

የሞተርቁጥር

የመጫንአቅም

1.

አ.አ-3-A68477

አውቶሞቢል

JAPAN

GH-SCP10-AHPMNK

1999

SCP10-3131200

 

1SZ-0221288

 

4 ሰው

2.

አ.አ-3-A51232

አውቶሞቢል

JAPAN

CBA-SCP10-AHPNK-D

2004

SCP10-0458615

1SZ-1207989

4 ሰው

3.

አ.አ-3-A47701

አውቶሞቢል

JAPAN

GH-SCP10-AHPNK-D

2001

SCP-3129187

1SZ-0218384

4 ሰው

4.

አ.አ-3-37967

ሱዙኪ

JAPAN

JID54V

2006

JSAJTD54V00216874

J2DA-391678

4 ሰው

5.

አ.አ-3-A24831

ሊፋንፒክአፕ

CHINA

LF1022

2014

LCN1A1E-44E0101097

LF479Q51*140700210*

1 ሰውእና 9 ኩንታል

6.

አ.አ-3-A28794

አውቶቡስ /ኮስተር/

JAPAN

HZB50L-BGMSSV

2007

JTGFB518571021004

1HZ-0557214

22 ሰው

7.

አ.አ-3-A37242

አውቶቡስ /ኮስተር/

JAPAN

HZB50L-BGMSSV

2001

JTGFB518611000993

1HZ-03245125

22 ሰው

8.

አ.አ-3-A19652

አይሱዙ

JAPAN

NPR71

2015

JAMKP34H3F7P08176

4HG1-313195

2 ሰውእና 35 ኩንታል

9.

አ.አ-3-A02202

አይሱዙ

JAPAN

NPR71

2013

JAMKP34H7D7P09697

4HG1-089487

2ሰው እና 23.6 ኩንታል

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *