Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም 
 | ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ | የሚሸጠው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | የንብረቱ መለያ ቁጥር 
 | የጨረታው መነሻ ዋጋ | የጨረታ ሽያጭ ቀን | ሰዓት | 
| 1 | ብርሃኑ አማረ 
 | አድማሱ አስፋው 
 | ባቱ ቅርንጫፍ 
 | ባጃጅ | ባቱ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ | ባለ ሶስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪ | ታርጋ ቁጥር1-52192 OR ሞዴል ቁጥር RE-45 የሻንሲ ቁጥር MD2A25BZ1HWC37271 | 90,000 (ዘጠና ሺህ ብር) | ጥቅምት 28 ቀን 2018 | 4:00 
 | 
1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ባጃጁ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5 – ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 0910 509 770 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.