ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ መለያ ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

 

ወንድምአገኝ ሽዋፈራው

 

ወንድምአገኝ ሽዋፈራው

 

ኮልፌ ቅርንጫፍ

 

መኪና ጃፓን ቶዮታ

 

ሳርስ አዲስ ሰፈር

መኪና

 

ታርጋ ቁጥር03-B52904 አአ ሞዴል ቁጥር  DBA-KSP90L AHXNK-1 2005 የሻንሲ ቁጥር ksp90-5022893

587,000 (አምስት መቶ ሰማኒያ ሰባት ሺህ )

 

ጥቅምት 28 ቀን 2018

 

400

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባኮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 0917 089 454 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *