Your cart is currently empty!
የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የሐራጅ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Oct 23, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ከድሮ ኤቡ (ወራሽ ሀምዲ ከድሮ) መካከል ባለው የፍትሐብሔር ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ በከድሮ ኤቡ ጅሎ ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥሩ 3-15192 አአ የሞተር ቁጥሩ 4HG1-283942 የሻንሲ ቁጥሩ JAAKP34H5F7P01422 የሆነ ተሽከርካሪን መነሻ ዋጋው 1,251,241.96 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሃምሳ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አርባ አንድ ብር ከ96/100) በሆነ ዋጋ ተሽከርካሪው ባለበት የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ውስጥ በመገኘት ታዛቢዎች ባሉበት በቀን 07/03/2018 ዓ.ም ከ3፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ጨረታውን በመክፈት የተመዘገቡ ሰዎችን በማወዳደር ጨረታውን ላሸነፈው ሰው በመሸጥ ውጤቱን በቀጠሮው ቀን እንዲያቀርቡ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት