በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥራ/ክህ/ኢን/ልማት ቢሮ ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 24, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥራ/ክህ/ኢን/ልማት ቢሮ ሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የዕቃው ዝርዝር

  • 1. ላፕቶፖች
  • 2. ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣
  • 3. ፕርንተሮች
  • 4. ፍላሾች
  • 5. TV/ቴሌቪዥን/
  • 6. Gato
  • 7. LCD Projector
  • 8. Computer Maintenance Tool
  •  9. ድቫይደሮች
  • 10. የቢሮ ዕቃዎች /Furniture/

በዚሁ መሠረት

  • ተጫራቾቹ የዘመኑን ግብር በመገበር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  • ተጫራቾቹ የ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • ተጫራቾቹ የጨረታ ማስከበሪያ(BlD) security) CPO በሁላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ስም በማሰራት ከሚያቀርበው ዋጋ በባንክ 10% ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የመወዳደሪያ ሠነዱን 200 ብር (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከሁላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ መግዛት ይችላሉ።
  •  ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችሉት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት ይሆናል፣
  • ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዶችን በኦርጅናልና በኮፒ ተደርጎ በማሸግ በሁለት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱን አድራሻ የሚገልጽ ህጋዊ ማህተም ስምና ፊርማ በማኖር በተለያዩ ፖስታዎች የታሸጉትን ኦርጅናልና ኮፒ ሁለቱም ፖስታዎችን በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣት በ16ኛው ቀን በሁላ ኮ/ኢ/ኮሌጅ ቢሮ ቁ.4 በአካል በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ4፡00 ሰዓት በማስገባት ማሳሸግ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታውን በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ በሥራ ቀን ይከፈታል፣
  • ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
  • ጨረታውን ያሸነፈ ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ኮሌጁ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፦ 09 16 30 76 49/ 09 26 58 63 41
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሁላ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ