አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 26, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /./ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ .. በአቢሲንያ ባንክ (.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ንብረቶቹ በሚገኙበት የባንኩ ቅርንጫፎችና እና ሰሜን ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የባንኩ ሕንጻ የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር 6 ፎቅ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ ይቻላል።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል።
  • ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፁ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ጨረታው መካሄጃ ቀን ከጠዋቱ 400 ድረስ ጨረታው በሚካሄድበቸው ቦታዎች ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በሰንጠረዥ በተገለጸው ቦታ ኅዳር 4 ቀን 2018 . ከረፋዱ 430 አስከ 530 ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎች ገዢ ይከፍላል:: የሊዝ ክፍያ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-126-4594/0918-778427 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፤
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

1

ሲትረስ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ /የተ/የግ/

መስከረም ታደሰ

የንግድ ቤት

2600 .

715/97

ኦሮሚያ // ሰንዳፋ በኬ ከተማ

9,998,261.35

ለመጀመሪያ ጊዜ

ኅዳር 4 ቀን 2018 . . ከተማ ሰሜን ሆቴል ጎን በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 6 ፎቅ እና ንብረቶቹ በሚገኙበት ዲስትሪክት /ቤቶች

2

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ /የተ/የግ/

ደጀኔ ሞገስ

መኖሪያ ቤት

302 .

የካ/188838/07

. ከተማ የካ / ወረዳ 13

28,102,022.43

ድጋሚ

     “

3

ኢዩኤል ሰለሞን

ተበዳሪው

ጅምር መኖሪያ ቤት

160.

814/618/2001

ኦሮሚያ // ሰንዳፋ በኬ ከተማ

1,422,740.65

ለመጀመሪያ ጊዜ

     “

4

ዳንኤል መብራቱ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

400 .

57/34/1892

ኦሮሚያ // መተሐራ ከተማ

709,845.00

በድጋሚ

     “

5

ክንዱ አለበል

ተበዳሪው

መጋዘን

5000 ካሜ

262/2008

አማራ // ገንደውሃ ከተማ

12,528,675.00

በድጋሚ

     “

6

ብርሐኑ በየነ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

500 .

0070/22

ሲዳማ // ቱላ ከተማ ቀበሌ 01

2,267,325.00

በድጋሚ

     “

7

ጉንሳሞ ጉጋ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

436.6 ካሜ

822/2003

ሐዋሳ ጩኮ /ከተማ

315,000.00

በድጋሚ

     “

8

ወይ የሰውዘር አዝመራው

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

250 .

1686/2008

አማራ // ሞጣ ከተማ

1,152,510.00

በድጋሚ

     “

9

እስክንድር አስራት

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

150 .

ከገአ/112206/12

አማራ // አዴት ከተማ

943,662.13

በድጋሚ

     “

10

ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር

ይድነቃቸው መንበሩ

ሆቴል

820 ካሜ

804/07

ኦሮሚያ // ኦለንጭቲ ከተማ

16,662,424.75

በድጋሚ

     “

11

ኢብራሂም መሀሐመድ ኑር

ዮርዳኖስ ንጉሴ

መኖሪያ ቤት

188 ካሜ

0264/08

ኦሮሚያ // ኦለንጭቲ ከተማ

2,973,853.00

በድጋሚ

     “

12

አልባብ ትሬዲንግ /የተ/የግ/

ፈትያ ነጃ

የንግድ ቤት

400 .

737990/98

ኦሮሚያ // አዳማ ከተማ

15,063,471.94

ለመጀመሪያ ጊዜ

     “

13

ኖሐብ አሊ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

200 .

272/676/98

ኦሮሚያ // ሰንዳፋ በኬ ከተማ

1,753,291.70

ለመጀመሪያ ጊዜ

     “

14

ሙባረክ ድልገባ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

200 .

M-947/96 69/5013/00

ኦሮሚያ // ዶዶላ ከተማ

2,408,198.18

ለመጀመሪያ ጊዜ

     “

15

ሲሳይ ሞሴ

ላመነው ከበደ

መኖሪያ ቤት

200 .

Sul/413/05

ሸገር ከተማ ሱሉልታ መነ አብቹ / አትሌት ሰፈር

8,875095.52

ለመጀመሪያ ጊዜ

     “

16

ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ /የተ/የግ/

መሐመድ ኑር አሊ

መጋዘን

1736 ካሜ

1081/93

ኦሮሚያ // አዳማ ከተማ ቀበሌ 01

25,856,220.8105

በድጋሚ

     “

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *