Your cart is currently empty!
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ አውቶሞቢል (ቶዮታ ጃፓን) በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪ ስም | የመያዣ ሰጪው ስም | የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የተሰራበት ዘመን | የንብረቱ ዓይነት 
 | የሐራ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጅ የሚከናወንበት | ||
| ቀን 
 | የምዝገባ ስዓት | የጨረታው ሰዓት | |||||||||
| 1 | አማኑኤል ፍቃዱ | ሀቢብ ኑረዲን | አ.አ-03-B63069 | 2NZ-3870408 | JTDBW23E 560103627 | 2005 
 | አውቶሞቢል (ቶዮታ ጃፓን) | ጥቅምት ጧት 28,2018 | 800,000 | ጧት 2:30 
 | ከሰዓት 7:30 
 | 
የሐራጅ ደንቦች፡–
1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ።
2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000319684127 ላይ በማስገባት የባንኩን ስሊፕ (Bank Slip) ወደ ዋናው መ/ቤት በማምጣት የድርጅቱን የገንዘብ ክፍያ ሰነድ በመቀበል የጨረታው ማስከበሪያ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ። ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
3. አሸናፊው አሸናፊነቱን በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለማይክሮፋይናንሱ ገቢ ይሆናል።
4. ማይክሮፋይናንሱ ንብረቶቹ በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል::
5. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ዋና መስሪያ ቤቱ በሚገኘው ቦሌ ድልድይ አካባቢ ቲኬ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 ይሆናል።
6. ተጫራቾች ንብረቶቹን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከማይክሮፋይናንሱ ተወካዮች ጋር በመሆን ፕሮግራም በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
7. መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላል፤ ነገር ግን ባይገኝ ሐራጁ በሌለበት ይካሄዳል።
8. የጨረታው አሸናፊ በሚገዛው ንብረት ላይ ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ይከፍላል።
9. የጨረታው አሸናፊ ባሸነፈበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ ግብርና ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያዎች ካሉ ይከፍላል።
10. ማይክሮፋይናንሱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. አድራሻ፡–
- ቦሌ ድልድይ አካባቢ ቲኬ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 01116506565 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ