Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 29, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም | ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ | የሚሸጠው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | የንብረቱ መለያ ቁጥር | የጨረታው መነሻ ዋጋ | የጨረታ ሽያጭ ቀን | ሰዓት | 
| 1 | ወ/ሮ ሶስና ፈለቀ | ወ/ሮ ሶስና ፈለቀ | አቃቂ ቅርንጫፍ | መኪና | ሳርስ አዲስ ሰፈር | መኪና | ታርጋ ቁጥር 03-A65157 አ.አ ሞዴል ቁጥር E21-333H የሻንሲ ቁጥር LGDVH81G8HA400046 | 1,000,000 (አንድ ሚሊዮን ብር) | ህዳር/9/2018 | 4:00 ሰዓት | 
1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አቃቂ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡-09-46-36-02-55/ 09-11-35-23-33 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.