Your cart is currently empty!
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 30, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71fc4fc6-5227-4026-9e65-fd3ddf5f9926/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MWU-NCB-NC-0034-2018-PUR
- Object of Procurement: የአገልግሎት ግዥ
- Description: የአገልግሎት ግዥ
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Madda Walabu University
- Clarification Request Deadline: Oct 30, 2025, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Oct 31, 2025, 11:00:00 AM
- Terms and Conditions:
1. ዩንቨርሰቲው አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ ሀዋሳ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
3. የምግብ ፣ የመኝታ/standard room ፣ የሪፍሬሽመንት እና የአዳራሽ አገልግሎት/full package/ አገልግሎት አሰጣጡ ጥራቱን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
4.አገልግሎቱ የሚጀምርበት ቀን በ23/02/2018ዓ.ም ሲሆን የሚያበቃበትን ቀን በ29/02/2018ዓ.ም ይሆናል፡፡