Your cart is currently empty!
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡-020/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2018 ዓ.ም
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በ4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም:-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/02/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
| ተ.ቁ | የቅ/ጽ/ቤቱ ስም | የጨረታው አይነት | የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 20/02/2018 እስከ 24/02/2018 ዓ.ም | የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት | 
| 
 | ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት | ግልጽ ጨረታ | ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም በ3:45 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል። | 
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 047-211-6287/047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት