Your cart is currently empty!
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፊል ለማስገንባት Design and Construction Supervision of a state of the Art sanitary Landfill for Hawassa City Administration የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ/Consultancy Service/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 30, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፊል ለማስገንባት Design and Construction Supervision of a state of the Art sanitary Landfill for Hawassa City Administration የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ/Consultancy Service በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አማካሪ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት –
- በአማካሪነት ዘርፍ ደረጃ 1(አንድ) Category-l
- በሥራ መስክ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣ በጨረታው እንድሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት ፣ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር /ፋይ ኢኮ ልማት መምሪያ/ ቢሮ ( አዲሱ ከተማ አስተዳደር ህንፃ) 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 /ሃያ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በመክፈል 700(ሰባት መቶ ብር) ወስዶ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር -200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ /ሲ ፒ ኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት።
- ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10(አስር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 /ግዢ ኬዝ ቲም/ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11 ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በዓላት ፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- በጨረታ አከፋፈት ሥነ ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና ባልቲሜቲክ ቼክ የሚደረግበት ጊዜ በሁለቱ መካከል ከ5% / አምስት ፐርሰንት/ በላይ የሆነ በታች ልዩነት ካለ ተጫራቾቹ በቀጥታም ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።
- ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጥናት ጋር ሲነፃፀር ወደ ላይ ከአሥራ አምስት ፐርሰንት (15%) በላይ ከሆነ በቀጥታ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።
- ለጨረታ ያስገቡት ዋጋ ከቀረበ የመሐንዲስ ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ወደታች ከሃያ እስከ ሰላሳ ፐርሰንት (20% እስከ 30%) በታች ከሆነ በተሰበረው ተብሎ ተይዞ የሚያልፍ ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 046-212 1334
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ከኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
ሀዋሳ
cttx Architectural and Construction Design cttx, cttx Building Construction cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Consultancy cttx, cttx Contract Administration and Supervision cttx, cttx Engineering cttx, cttx Other cttx, cttx Sanitary and Ceramics cttx, cttx Sewerage cttx, cttx Water Construction cttx, cttx Water System Installation cttx