የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Jan 25, 2026)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገቡትንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት እለት ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስይዥ ስም

የንብረት አይነት

አበዳሪው ቅ/ፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት

ክልል

ዞን

ክ/ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

1

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH-914/N-1041/03

285.60 ካ.ሜ

1,034,604.79

የካቲት 24 ቀን 2018 . ጠዋት 400 እስከ 600 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

2

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH-2356/N_141/2014

440 ካ.ሜ

4,301,164.00

የካቲት 24 ቀን 2018 . ከሰዓት 800 እስከ 1000 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

3

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

አቶ ንጉሴ ዱጎ ዋቆ

ቅይጥ አገልግሎት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH-5533/N_141/2011

482.13 ካ.ሜ

2,048 581.51

የካቲት 25 ቀን 2018 . ጠዋት 400 እስከ 600 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

4

አቶ ደስታ ቱሬ ዱቤ

አቶ ደስታ ቱሬ ዱቤ

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH_914/D507/06

400 ካ.ሜ

980,245.24

የካቲት 25 ቀን 2018 . ከሰዓት 800 እስከ 1000 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

5

አቶ ደስታ ቱሬ ዱቤ

አቶ አየለ ኡዴሳ ጎሌ

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ገርባ

ቡሌ ሆራ

01

177/መኖ/2002

400 ካ.ሜ

370,751.81

የካቲት 26 ቀን 2018 . ጠዋት 4፡00 እስከ 500 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

6

አቶ ደስታ ቱሬ ዱቤ

አቶ ኡራጎ መጋዳ ገበና

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH5919/U.11959/2011

400 ካ.ሜ

991,405.81

የካቲት 26 ቀን 2018 . ከሰዓት 800 እስከ 1000 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

7

አቶ ደስታ ቱሬ ዱቤ

አቶ ጴጥሮስ ገልገሎ ሎኮ

መኖሪያ ቤት

ቡሌ ሆራ

ኦሮሚያ

ም/ጉጂ

ቡሌ ሆራ

ቡሌ ሆራ

ኤጀርሰ (01)

BH/1320/ph.29/2012

525ካ.ሜ

998,302.96

የካቲት 27 ቀን 2018 . ጠዋት 400 እስከ 600 ሰዓት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል።

  1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለይ መሳተፍ ይችላሉ: ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቂያ እና የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።
  2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዉ ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ሐራጁ በሚካሄድበት ቦታ ይካሄዳል። ባለዕዳው ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለቡሌ ሆራ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0464453790/0915-186661 በመደወል መጠየቅና መጎብኘት ይችላሉ።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  5. የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ህግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ካሉ ክፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዛውር ይሆናል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *