በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፣ አገልግሎቶች ወዘተ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል


Addis Zemen(Jan 26, 2026)

የ28ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የጨረታ ዙር ሃያስምንተኛ (28ኛ)

2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ

3. በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፤ አገልግሎቶች ወዘተ… የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 10 የሥራ ቀናት በኋላ ጥር 25/05/2018 ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 400 ለመኖሪያ ብር 500 ለንግድ በመከፈል ከሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ መሬት አቅርቦትና ግብይት ከቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።

4, የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከ 25/05/2018 እስከ 09/06/2018 ዓ.ም በ5፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

5. የጨረታ ሠነድ ማስገቢያ ጊዜ ከ 25/05/2018 እስከ 09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

6, ጨረታው የሚዘጋው የሚታሸገው ዓርብ 09/06/2018 ዓም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ይሆናል።

7. ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል።

8. ጨረታው የሚከፈተው የንግድና የመኖሪያ ቦታ ሰኞ 10/06/2017 እስከ 12/06/2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ3፡00 ጀምሮ ነው።

9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ 18/05/2018 ዓም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ ላይ ማግኘት ይቻላል።

10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

28ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/

.

 

የአካቢው አመላካች መገለጫ

 

የቦታ ስፋት በካ.

 

የቦታው አድራሻ

የቦታው አገ/

 

ቦታው የነበረበት የሕንፃ ከፍታ

 

የቦታመነሻ ዋጋ

 

የሊዝ ዘመን

 

የጨረታ ዓይነት

 

የክፍያ ማጠናቀቂያ ጊዜ

 

የአንዱ ሰነድ ዋጋ

 

ቦታ ደረጃ

 

የቦታ ብዛት

 

ቀበሌ

 

ቀጠና

 

የቦታው መለያ ቀጥር

1

ዋዱ እንድስትሩ ጀርባ

 

1000

01

ዋዱ

 

ዋዱ

በጋይድ ማፕ አለ

መጋዘን

G+0

914

70 ዓመት

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

2

ዋዱ ፑንዱኒያ

 

1000

02

ዋዱ

 

ዋዱ

በጋይድ ማፕ አለ

ፔንሲዮን

G+3 እና በላይ

914

70 ዓመት

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

3

ዋዱ ፑንዱኒያ

 

1000

01

ዋዱ

 

ዋዱ

በጋይድ ማፕ አለ

መጋዘን

G+0

914

70 ዓመት

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

4

ቆንቶ መሠረተ ከርስቶስ /ያን ፊት ለፊት የአሁኑ ደረጀ ጋራዥ ያለበት ቦታ

1700

01

ዋዱ

 

ዋዱ

በጋይድ ማፕ አለ

ሆቴል

G+5 እና በላይ

1149

70 ዓመት

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

1/1

5

ቆንቶ መሠረተ ከርስቶስ /ያን ፊት ለፊት የአሁኑ ደረጀ ጋራዥ ያለበት ቦታ

1200

01

ዋዱ

 

ዋዱ

 

በጋይድ ማፕ አለ

ሆቴል

G+5 እና በላይ

1149

70 ዓመት

መደበኛ

 

30 ዓመት

 

500

1/1

6

ፍስሃ ካሳ ሞቴል ጎን

 

2000

01

ዋዱ

 

ዋዱ

 

በጋይድ ማፕ አለ

ሆቴል

G+5 እና በላይ

914

70 ዓመት

መደበኛ

 

30 ዓመት

 

500

3/1

7

ላሬና ጉቱቶ

 

200

4

ጉቱቶ

ላሬና

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

174

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

4/1

8

ዴሪ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ

 

200

01

መሃል

ዋዱ

 

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

294

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

2/3

9

ወልማ ዘመናዊ ጋራጅ ጀርባ

200

02

ፋና ወምባ

ቀጠና-2

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

174

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

4/1

10

ኮከቴ ካምፓስ ፊትለፊት

 

200

01

መ/ዩሹዋ

ቀጠና-3

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

154

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

4/2

11

ፑንዱንያ አከባቢ

 

200

62

ዋዱአምባ

ፑንዱኒያ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

224

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/2

12

ገነሜ /ጣቢያ

 

200

02

አራዳ

ገነሜ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

224

99 ዓመት

መደበኛ

 

50 ዓመት

400

3/2

13

ጎላ ዳሞታ

 

200

02

መሀል

ዳሞታ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

174

99 ዓመት

መደበኛ

 

50 ዓመት

400

4/1

14

ጉርሞ

 ኮይሻ

200

01

ጉ/ኮይሻ

High

School ጀርባ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

75

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

15

ዋዱ

200 እና በላይ

59

ዋዱ

ፑንዱኒያ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

16

ኦፋሴሬ

 

200

40

መርካቶ

ኦፋሴሬ

በጋይድ ማፕ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

50 ዓመት

400

3/1

17

ሳሬና ኦሴ

200

20

መርካቶ

ሄሎ ሞቴርስ አከባ

በጋይድ ማፕ አለ

መኖሪያ

G+0

280

99 ዓመት

መደበኛ

 

50 ዓመት

400

3/1

ጠቅላላ=201

በደቡብ ኢትየጵያ/ክ/መ በወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *