Your cart is currently empty!
የሰሜን ጎጃም ዞን የደ/ሜ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሰሜን ጎጃም ዞን የደ/ሜ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የ2018 ዓ.ም ጥቅል ግዠ
- ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ፣
- ሎት2. ፈርኒቸር፣
- ሎት3.የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት4.የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ ግዠ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳዳር ትችላላችሁ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የሞሉት ጥቅል ዋጋ ከ200 ሽህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የጨረታውን ሰነድ ሲገዙ ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ስለሚሆን ሁሉም መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ከቁጥር 1እስከ4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልም ሆነ ኮፒው ላይ መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ከየካቲት 25/2018 ዓ.ም አስከ የካቲት9/2018 ዓ.ም ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በደ/ሜ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጠር 01 በመምጣት የጨረታ ሰነዩን በብር 50 መግዛት ይቻላል፡፡ጨረታው በ16ኛው ቀን 8፡00 ታሽጎ 8፡30 የከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት የከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር አንድ በመቶ ወይም በጠቅላላ ወጋ አንድ በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒዩ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ወስትና ወይም በጠሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ጀምሮ በደ/ሜ/ወ/ፍ/ጽ/ቤት በመገኘት ውል መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በመሙላት ከንግድ ፈቃድና ቲን ጋር በማያያዝ አስከ የካቲት 10/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች ላወጡት ወጭ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡
- መረጃ ወይም ማብራሪያ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር 058 556 140 መደወል ይቻላል፡፡
የደ/ሜ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Stationery cttx, Electromechanical and Electronics cttx