Your cart is currently empty!
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና ቋሚ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው
1. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ (ቲን) ያላቸው፡፡
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ማዕ/ጎን/ዞ ፖሊስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታዉን ዝርዝር ማስታወቂያ ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛዉ ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰዉ ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
5. ለበለጠ መረጃ በስልክ 058 111 47 12 ወይም 058 111 03 97 ፋክስ 058 111 00 54 መደወልና ፋክስ ማድረግ ይችላሉ፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Stationery cttx, Electromechanical and Electronics cttx