Your cart is currently empty!
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሠልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026)
ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሠልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሥልጠና ሙያ ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. Consumable materials (Lot-1)
- ICT/HNS, E. Mechanical, Wood work/Furniture, Garment, Agro-Processing, Mechanics,
- ll. Tools & Equipment, Safety shoes, gown/Tuta (Lot-ll)
- Agro-Processing, ICT/HNS, Garment, EMT
- lll. Machinery & Electronics (Lot-lll)
- IES, ICT/HNS, Wood-work/Furniture, Garment, EMT, Agro-Processing
- IV. Stationery materials, Furniture/ Bureau Materials (Lot-IV)
ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዘርፎች አላቂ የማሠልጠኛ ጥሬ ዕቃዎች የእጅ መሣሪያዎችና ቁሳቁሶች፣ ሴፍቲ ሹዝ፣ጋዋን/ቱታ፣ ማሽነሪዎችና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የቢሮ እና የሠልጣኞች መቀመጫ ወንበሮችን እና ጠረጴዛዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ፣ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ፣ ቲን (TIN) ያላችሁ፣ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣ በተለያዩ መንግሥታዊና ሌሎች መ/ቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ እና በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 30,000 (ሠላሳ ሺህ ብር) በኮሌጁ ሥም በማዘጋጀት ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሽን የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ ከፍለው ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት በአካል ቀርበው በመውሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የጨረታ ሰነዶችን ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽጋችሁ በተዘጋጀዉ ጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እየገለጽን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ተዘግቶ በቀጣይ ሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡– ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢንተ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ጩኮ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ