የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ የምንጭ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ለእንስሳት መድኃኒት፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጉራፈርዳ ወረዳ //ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ //ቤቶች አገልግሎት የትምህርት /ቤት

  • ቢሮ ግንባታ፣
  • የምንጭ ግንባታ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፤
  • ለእንስሳት መድኃኒት፤
  • ሞተር ሳይክል እና
  • የቢሮ ፈርኒቸር 2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

  1. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስችል በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ተጨማሪ አሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በዝርዝር ከታች በሎት በቀረበው መሠረት
    • ሎት 1  ለትምህርት /ቤት ቢሮ ግንባታ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር
    • ሎት2 የምንጭ ግንባታ ብር 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/
    • ሎት3. ለእንስሳት መድኃኒት 10,000 አስር ሺህ ብር/
    • ሎት4. ለኤሌክትሮኒክስ ብር 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/
    • ሎት5. የቢሮ ፈርኒቸር 50,000 ሃምሳ ሺህ ብር/
    • ሎት6 ለሞተር ሳይክል 50,000 /ሃምሳ ሽህ ብር/ ለሁሉም ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ግዥ ኬዝቲም ቢሮ ቁጥር 07 ለትምህርት /ቤት ቢሮ ግንባታ እና የምንጭ ግንባታ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ/ ለሌሎች የማይመለስ 200/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን።
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ኮፒ የፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻ በማሸግ መወዳደር ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን 800 ታሽጎ በዛው ቀን 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፉበትን እቃ በጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተባለው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ

ስልክ ቁጥር +251 9 105 1128

ስልክ ቁጥር +251-91 777 1604

ስልክ ቁጥር +251-91 332 4728

የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት