Your cart is currently empty!
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ ሰዲሣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለ4ቱ ጤና ኬላ መፀዳጃ ቤትና ውሃ ጥገና እና ዲሣ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ጽህፈት ቤት በዲማ ወረዳ በአርጋ ባቾ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በህዝብ ተሳትፎ የተሰበሰበ ገንዘብ ግንባታ በማልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 05, 2026)
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከ2018 በጀት ዓመት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም ድጋፍ ሰዲሣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለ4ቱ ጤና ኬላ መፀዳጃ ቤትና ውሃ ጥገና እና ዲሣ ወረዳ ትም/ቤቶች ጽ/ቤት በዲማ ወረዳ በአርጋ ባቾ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት ግንባታ በህዝብ ተሳትፎ የተሰበሰበ ገንዘብ ግንባታ በማልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የግንባታ ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ CPO/ጥሬ ገንዘብ፣ ባንክ ቤቱ ያረጋገጠው ቼክ |
ደረጃ
|
ፕሮገራም ዓይነት
|
የበጀት መ/ቤቱ ሥም
|
|
1 |
በሾታ ማንቱቲ ቀበሌ ጤና ኬላ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት |
ሎት 1 |
6000
|
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
2 |
የሊ ጫዉላ ቀበሌ የመንገድ ዳር መፀዳጃ ቤት ብዛት 2 |
ሎት 2 |
4500
|
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
3 |
በዲሣ ጤና ጣቢያ የእንግዴ ልጅ መቅበሪያ
|
ሎት 3 |
4000 |
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
4 |
ጤና ጣቢያ 4 ክፍልና የኮይሻ ውሃ መስመር ጥገና ግንባታ |
ሎት 4 |
5000 |
ከwww 8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
5 |
ጤና ጥብታ ጽቤት ከይሸ ጎርጣ ቀበሌ ጤና ኬላ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት |
ሎት 5 |
6000 |
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
6 |
ሀላ ባች ቀበሌ ጤና ኬላ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤት |
ሎት 6 |
6000 |
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት |
|
7 |
በዲሣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትም/ቤት የውሃ ጥገና |
ሎት 7 |
3000
|
ከwww 8 እና ከዛ በላይ |
ዋን ዋሽ ፌዝ 2 |
ት/ቤቶች ጽ/ቤት |
|
8 |
በዲሣ ወረዳ አርጋ ባቾ ቀበሌ ሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ትም/ት ቤት ግንባታ |
ሎት 8 |
50,000 |
ከጂሲ/GC_8 እና ከዛ በላይ |
በህዝብ ተሳትፎ
|
ት/ቤቶች ጽ/ቤት |
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ በአን ላይን የተመዘገበ ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ፣ ቁጥር ያለው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች በግንባታ ዘርፍ ሥራ የተመዘገቡና ደረጃው ከጂሲ/GC 8 ከዛ በላይ መሆናቸውን የሚገልፅ የግንባታ ፍቃድ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀው ቴከኒካል ግምገማ ከ20% ፋይናንሻል 80% ተግባራዊ ይሆናል። ቴክኒካል ግምገማ ከ70% በታች ውጤት ያመጣ ተጫራች ወደ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም።
- አሸናፊነቱ ሲታወቅ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- ለሰነድ ግዥ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በኢት/ያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000706193298 ዲሣ ወረዳ ገቢ ማሰባሰቢያ አካውንት ላይ ገቢ በማድረግ የተዘጋጀውን ሰነድ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዲሣ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 06 ቀርበው መቀበል ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄና በግልፅ በሚነበብ ጽሑፍ መውላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ለእያንዳንዱ ኦርጅናል አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ አስፈላጊውን አድራሻ ከውጪ በፖስታው ላይ መፃፍ አለባቸው።
- በእጁ ምንም ሥራ የሌለውና ያለውም ቢሆን 70% እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ ስለመሆኑ በሚሰሩበት ተቋም መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የጨረታ ሰነድ አይሸጥም።
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 21 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው።
- ተጫራቾች የግንባታ ግብዓት ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ጨረታው ከ28/5/2018 ዓ.ም እስከ 19/6/2018 ዓ.ም ድረስ ለተወዳዳሪዎች ከፍት በመሆን በ20/6/2018 ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡45 ሰዓት ላይ የሚከፈት ሲሆን ተወዳዳሪዎች ለአዋጭነት ግንባታ የሚካሄድበት ቦታ አይተው ቢሞሉ ይመረጣል።
- ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ በሆነው ዋጋ በአቃቤ ህግ ጽ ቤት በውልና ማስረጃ ሥህተርቦ ውል የሚገባ መሆኑን ማወቅ አለበት። ካሸነፈ በኋላ ውል አልገባም ካለ ዋስትና አላቀርብም ብሎ የጨረታ ሂደቱን ቢያስተጓጉል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ይወረሳል።
- ተጫራቾችም ሆኑ ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሰነዱን በጨረታው ሳጥን ካስገቡ በኋላ በመክፈቻው ሥነ ሥርዓት ላይ ባይገኙም በተገኙ ተጫራቾች ፊት ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል።
- በአቅርቦት፣ በአገት አሰጣጥና ብቃት ጥራት እንዲሁም ውቅታዊነት ከአሁን በፊት የተመሰከረለት ቢያንስ 3 ሥራ ልምድ የምስከር ወረቀት ከህጋዊ ተቋም አይይዞ ማቅረብ የሚችል፣
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማዴረግ ወይም ራሳቸውን ከጨረታው ማግለል አይችሉም፣ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማመልከቻ በመፃፍና ሣጥን ውስጥ በማስገባት ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል ይችላሉ፣
- ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0926006915/0917522936
በዳውሮ ዞን የዲሣ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት