የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ-ገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የዩኒሳ-ገላን ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ የተለያዩ መሳሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ በግልፅ ጨረታ ቁጥር ዩ/ገ/ቢ/ቢ/መ/ግ/ፕ ጨ 001/2018 አወዳድሮ ለመከራያት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን መሳሪያዎች መከራየት ይፈልጋል።

ተቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የተሸከርካሪው አቅም

ብዛት

የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ

የኪራይ ዋጋ በሰዓት ተጨእሴት ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ

1

ቼን ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር

>170 HP

1

ከ 2010 ጀምሮ

9,396.68

2

ቼን ኤክስካቫተር ባለ አካፋ

የአካፋ መጠን 1.3 M3

6

8,316.84

3

ኤክስካቫተር ባለ ጎማ

የአካፋ መጠን 1 M3

1

7,350.84

4

ሎደር

የአካፋ መጠን >2.75 M3

6

4,756.50

5

ግሬደር (Grader)

165 HP

4

7,233.07

6

ሮለር

14 Ton

4

4,441.81

7

ዘር (Dozer)

HP >285

4

10,522.87

8

(የውሃ ቦቴ)Water Truck 13000 ሊትር

Automatic or

6

ከ 2000 ጀምሮ

3,785.99

Manual Spraying/Sprinkling

 6

3,154.99

 

ተ/ቁ

የተሽከርካሪው አይነት

የተሸከርካሪው አቅም

የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ

ብዛት

የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ..እሴት ታክስ እና ነዳጅ ጨምሮ

የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ. . እሴት ታክስ ና ነዳጅ ጨምሮ

የኪራይ ዋጋ በኪሎ ሜትር ተ. . እሴት ታክስ ና ነዳጅ ጨምሮ አስፓልት ሲጭን

9

ገልባጭ መኪና (Dump Truck)

 

16 M3

ከ 2010 ጀምሮ (የተሻለ ሞዴል ለሚያቀርብ ቅድሚያ ይሰጣል)

40

ከ 0-5 ኪ.ሜ

42.57

44.60

ከ 5-10 ኪ.ሜ

41.07

42.17

ከ 10-50 ኪ.ሜ

39.46

40.34

ከ 50-100 ኪ.ሜ

36.09

37.01

ከ 100 ኪ.ሜ በላይ

33.21

35.37

 በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

  1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን መሳሪዎች በመግለጽ የቁርጥ ዋጋ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለማከራየት ተዛማጅ ማስረጃቸውን ሁሉንም ኮፒ በማድረግ እንድትሳተፉ ዱከም በሚገኘው ዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ ቢዮ መንገድ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገቢ ያድርጉ፡፡ ቀድሞ ያስገባ ተመራጭ ይሆናል።
  3. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልታውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፊቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
  4. መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 09 111 46299

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዩኒሳ-ገላን-ቢሾፍቱ-ቢዮ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ዱከም


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *