የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 06, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0625-2018-PUR
  • Object of Procurement: lot 70 ኮምፒውተር እና ፐሪንተር ቀለም ግዥ
  • Description: lot 70 ኮምፒውተር እና ፐሪንተር ቀለም ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Dire Dawa University
  • Clarification Request Deadline: Feb 09, 2026, 9:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 07, 2026, 9:49:29 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
  2. ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
  3. በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  4. የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።
  5. ዩኒቨርሲቲው በክፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *