የጠመንጃ ያዥ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቋሚና አላቅ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

ተኛ ጊዜ የመጣ ግልፅ ጨረታ

በቂርቆስ ከፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቀድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ:-

  • ቋሚና አላቅ የቢሮ ዕቃዎች
  • አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
  • ላቂ የት/ት መረጃ መሳሪያዎች
  • የሰራተኞች የደንብ ልብስ
  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የጨረታ ማስረከቢያ 5000(አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በጠመንጃያዥ ቀድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 02 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ 1 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
  8. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ/ በሚቀጥለው ስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቤቱ ፋይናስ ቢሮ ይከፈታል።
  9. ሸናፊዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ትምህርት ቤቱ ግማጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. ትምህርት ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. የተሰረዘ የተደለዘ ግልፅነት የሌለው ጨረታ ሰነድ ውድቅ ይሆናል።
  12. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 470 3882

ድራሻ፡- ደብረዘይት መንገድ በጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊትለፊት በእምነት ሬስቶራንት ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ።

በቂርቆስ ክፍ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት የጠመንጃ ያዥ ቅድመ

አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት